From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
by the time ( of the advent of islam ) ,
በጊዜያቱ እምላለሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but of the times and the seasons, brethren, ye have no need that i write unto you.
ወንድሞች ሆይ፥ ስለ ዘመናትና ስለ ወራት ምንም እንዲጻፍላችሁ አያስፈልጋችሁም፤
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
by the time of the afternoon !
በጊዜያቱ እምላለሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
until the day of the time appointed .
« እስከ ታወቀው ወቅት ቀን ድረስ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 3
Quality:
till the period of the time made known .
« እስከ ታወቀው ወቅት ቀን ድረስ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and when the time of the noble messengers arrives .
መልክተኞቹም ወቅት በተደረገላቸው ጊዜ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
" till the day of the time appointed . "
« እስከ ታወቀው ወቅት ቀን ድረስ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 2
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
“ until the day of the time appointed . ”
« እስከታወቀው ወቅት ቀን ድረስ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
how many did we destroy before them of the generations , then they cried while the time of escaping had passed away .
ከእነርሱ በፊት ከክፍለ ዘመናት ሕዝቦች ብዙን አጥፍተናል ፡ ፡ ( ጊዜው ) የመሸሻና የማምለጫ ጊዜ ሳይሆንም ( ለእርዳታ ) ተጣሩ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
arrests were still continuing at the time of writing, april 2013.
እስሩ ይህ ጽሑፍ እስከተጻፈበት ሚያዚያ 20005 ድረስ ቀጥሏል፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
if other near of kin orphans and needy are pre sent at the time of division of inheritance give them some thing of it and speak to them kindly .
ክፍያንም ( ወራሽ ያልኾኑ ) የዝምድና ባለቤቶችና የቲሞች ፣ ምስኪኖችም በተገኙበት ጊዜ ከእርሱ ዳርጓቸው ፡ ፡ መልካምንም ንግግር ተናገሩዋቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
is it the laws of the time of ignorance that they desire ? who is better than god in judgment for people who are certain ?
የማይምንነትን ፍርድ ይፈልጋሉን ለሚያረጋግጡም ሰዎች ከአላህ ይበልጥ ፍርዱ ያማረ ማን ነው
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and it is allah who has ordained the night as a garment for you , and the sleep as a repose of death , and the day as the time of return to life .
እርሱም ያ ለእናንተ ሌሊትን ልብስ እንቅልፍንም ማረፊያ ያደረገ ፤ ቀንንም መበተኛ ያደረገላችሁ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and when he thinks it is the time of departure
( ሕመምተኛው ) እርሱ ( የሰፈረበት ነገር ከዚህ ዓለም ) መልለየት መኾኑን ባረጋገጠም ጊዜ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and he bethinketh that it is the time of parting .
( ሕመምተኛው ) እርሱ ( የሰፈረበት ነገር ከዚህ ዓለም ) መልለየት መኾኑን ባረጋገጠም ጊዜ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and remember dawud and sulaiman , when they were deciding the dispute of a field , when some people ’ s sheep had strayed into it at night ; and we were present at the time of their deciding .
ዳውድንና ሱለይማንንም በአዝመራው ነገር በሚፈርዱ ጊዜ የሕዝቦቹ ፍየሎች ሌሊት በርሱ ውስጥ በተሰማሩ ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡ ፍርዳቸውንም ዐዋቂዎች ነበርን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
[ the time of ] their account has approached for the people , while they are in heedlessness turning away .
ለሰዎች እነርሱ በዝንጋቴ ውስጥ ( መሰናዳትን ) የተው ኾነው ሳሉ ምርመራቸው ቀረበ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
the time of reckoning has drawn near for mankind , yet they are heedless and turn away .
ለሰዎች እነርሱ በዝንጋቴ ውስጥ ( መሰናዳትን ) የተው ኾነው ሳሉ ምርመራቸው ቀረበ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and if the debtor is in difficulty , give him respite till the time of ease ; and your foregoing the entire debt from him is still better for you , if only you realise .
የድኽነት ባለቤት የኾነም ( ባለዕዳ ) ሰው ቢኖር እማግኘት ድረስ ማቆየት ነው ፡ ፡ ( በመማር ) መመጽወታችሁም ለእናንተ በላጭ ነው ፡ ፡ የምታውቁ ብትኾኑ ( ትሠሩታላችሁ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
allah takes the souls at the time of their death , and those who have not died , in their sleep . then he retains those for whom he has ordained death and releases the others until a specified time .
አላህ ነፍሶችን በሞታቸው ጊዜ ይወስዳል ፡ ፡ ያችንም ያልሞተችውን በእንቅልፏ ጊዜ ( ይወስዳታል ) ፡ ፡ ታዲያ ያችን ሞትን የፈረደባትን ይይዛታል ፡ ፡ ሌላይቱንም እስከ ተወሰነ ጊዜ ድረስ ይለቅቃታል ፡ ፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተነትኑ ሕዝቦች ምልክቶች አልሉበት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.