Results for ancestors translation from English to Amharic

Computer translation

Trying to learn how to translate from the human translation examples.

English

Amharic

Info

English

ancestors

Amharic

 

From: Machine Translation
Suggest a better translation
Quality:

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

English

Amharic

Info

English

you and your ancestors ?

Amharic

« እናንተም የቀድሞዎቹ አባቶቻችሁም ( የተግገዛችሁትን ) ፡ ፡ »

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and our ancestors of old ? ”

Amharic

« የቀድሞዎቹ አባቶችንም ? ( ይላሉ ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

you and your ancient ancestors ?

Amharic

« እናንተም የቀድሞዎቹ አባቶቻችሁም ( የተግገዛችሁትን ) ፡ ፡ »

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and our ancient ancestors too ? ”

Amharic

« የፊተኞቹ አባቶቻችንም ? »

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

bring back our ancestors , if you are truthful . ”

Amharic

እውነተኞችም እንደ ኾናችሁ አባቶቻችንን አምጡልን ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

so bring our ancestors back , if you are truthful . "

Amharic

እውነተኞችም እንደ ኾናችሁ አባቶቻችንን አምጡልን ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Warning: Contains invisible HTML formatting

English

they said , “ but we found our ancestors doing so . ”

Amharic

« የለም ! አባቶቻችን እንደዚሁ ሲሠሩ አገኘን » አሉት ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

allah is your lord and the lord of your ancestors of yore . ”

Amharic

አላህን ጌታችሁንና የቀድሞዎቹ አባቶቻችሁን ጌታ ( ትተዋላችሁን ) ?

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

he said , “ your lord and the lord of your ancestors of old . ”

Amharic

( ሙሳ ) « ጌታችሁና የመጀመሪያዎቹ አባቶቻችሁም ጌታ ነው » አለው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

indeed , when the water overflowed , we carried your ancestors in the sailing ship

Amharic

እኛ ውሃው ባየለ ጊዜ በተንሻላይቱ ታንኳ ውስጥ ጫንናችሁ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

so that you may warn a people whose ancestors were not warned before wherefore they are heedless .

Amharic

አባቶቻቸው ያልተስፈራሩትን ሕዝቦች ልታስጠነቅቅበት ( ተወረደ ) ፡ ፡ እነርሱ ዘንጊዎች ናቸውና ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

they worship only as their ancestors worshiped before . we will pay them their due in full , without any reduction .

Amharic

እነዚህ ( ከሓዲዎች ) ከሚገዙት ጣዖት በመጠራጠር ውስጥ አትሁን ፤ አባቶቻቸው ከዚህ በፊት እንደሚግገዙት እንጂ አይግገዙም ፡ ፡ እኛም ( እነዚህን ) ፈንታቸውን የማይጓደል ሲሆን የምንሞላላቸው ነን ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

there is no god but he . he gives life and causes death — your lord and lord of your ancestors of old .

Amharic

ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም ፡ ፡ ሕያው ያደርጋል ፡ ፡ ይገድላልም ፡ ፡ ጌታችሁ የመጀመሪያዎቹ አባቶቻችሁም ጌታ ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and some of their ancestors and their descendants and their brothers ; and we chose them and guided them to the straight path .

Amharic

ከአባቶቻቸውም ፣ ከዘሮቻቸውም ፣ ከወንድሞቻቸውም ( መራን ) ፡ ፡ መረጥናቸውም ፤ ወደ ቀጥታውም መንገድ መራናቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

a thing about which they have no knowledge , neither they nor their ancestors . dreadful is the word that comes out of their mouths .

Amharic

ለእነሱም ለአባቶቻቸውም በርሱ ምንም እውቀት የላቸውም ፡ ፡ ከአፎቻቸው የምትወጣውን ቃል ምን አከበዳት ! ውሸትን እንጂ አይናገሩም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and of their ancestors , and their descendants , and their siblings — we chose them , and guided them to a straight path .

Amharic

ከአባቶቻቸውም ፣ ከዘሮቻቸውም ፣ ከወንድሞቻቸውም ( መራን ) ፡ ፡ መረጥናቸውም ፤ ወደ ቀጥታውም መንገድ መራናቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

there is no god but he : it is he who gives life and gives death , - the lord and cherisher to you and your earliest ancestors .

Amharic

ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም ፡ ፡ ሕያው ያደርጋል ፡ ፡ ይገድላልም ፡ ፡ ጌታችሁ የመጀመሪያዎቹ አባቶቻችሁም ጌታ ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

when our clarifying verses are recited to them , their only argument is to say , “ bring back our ancestors , if you are truthful . ”

Amharic

አንቀጾቻችንም ግልጾች ኾነው በእነርሱ ላይ በተነበቡላቸው ጊዜ ክርክራቸው « እውነተኞች እንደ ኾናችሁ አባቶቻችንን አምጡ » ማለት እንጅ ሌላ አልነበረም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

it was not for us to take any lords besides you . but you gave them enjoyments , and their ancestors , until they forgot the message , and became ruined people . ”

Amharic

« ጥራት ይገባህ ፤ ካንተ ሌላ ረዳቶችን ልንይዝ ለእኛ ተገቢያችን አልነበረም ፡ ፡ ግን እነርሱንም አባቶቻቸውንም መገንዘብን እስከተዉ ድረስ አጣቀምካቸው ፡ ፡ ጠፊ ሕዝቦችም ኾኑ » ይላሉ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

he replied : " you have already been beset with punishment and the wrath of god . why dispute with me about names invented by you and your ancestors for which no sanction was sent down ?

Amharic

« ከጌታችሁ የኾነ ቅጣትና ቁጣ በእናንተ ላይ በእውነት ተረጋገጠ ፡ ፡ እናንተና አባቶቻችሁም ( አማልክት ብላችሁ ) በጠራችኋቸው ስሞች አላህ በእርሷ ምንም ማስረጃ ያላወረደባት ስትኾን ትከራከሩኛላችሁን ተጠባባቁም እኔ ከእናንተ ጋር ከተጠባባቂዎቹ ነኝና » አለ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Warning: Contains invisible HTML formatting

Get a better translation with
7,793,766,556 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK