Results for bearing translation from English to Amharic

Computer translation

Trying to learn how to translate from the human translation examples.

English

Amharic

Info

English

bearing

Amharic

 

From: Machine Translation
Suggest a better translation
Quality:

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

English

Amharic

Info

English

bearing a humbled look .

Amharic

ዓይኖቻቸው ተዋራጆች ( አቀርቃሪዎች ) ናቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and the clouds bearing a load .

Amharic

ከባድ ( ዝናምን ) ተሸካሚዎች በኾኑትም ( ደመናዎች ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

suad . by the quran bearing the reminder ,

Amharic

ጸ . ( ሷድ ) የክብር ባለቤት በሆነው ቁርኣን እምላለሁ ( ብዙ አማልክት አሉ እንደሚሉት አይደለም ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and then sent down hard rain from the water bearing clouds .

Amharic

ከአረገዙት ደመናዎችም ተንቧቢ ውሃን አወረድን ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

let us go forth therefore unto him without the camp, bearing his reproach.

Amharic

እንግዲህ ነቀፌታውን እየተሸከምን ወደ እርሱ ወደ ሰፈሩ ውጭ እንውጣ፤

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

English

then those clouds bearing the load ( of minute things in space ) .

Amharic

ከባድ ( ዝናምን ) ተሸካሚዎች በኾኑትም ( ደመናዎች ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

by the [ rain ] bearing [ clouds ] laden [ with water ] ;

Amharic

ከባድ ( ዝናምን ) ተሸካሚዎች በኾኑትም ( ደመናዎች ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

on its fringes will be angels , eight of them , bearing their lord 's throne aloft .

Amharic

መላእክትም በየጫፎችዋ ላይ ይኾናሉ ፡ ፡ የጌታህንም ዐርሽ በዚያ ቀን ስምንት መላእክት ከበላያቸው ይሸከማሉ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and the angels will stand on the sides , with eight of them bearing aloft the throne of your lord on that day .

Amharic

መላእክትም በየጫፎችዋ ላይ ይኾናሉ ፡ ፡ የጌታህንም ዐርሽ በዚያ ቀን ስምንት መላእክት ከበላያቸው ይሸከማሉ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and it is he who has loosed the winds , bearing good tidings before his mercy ; and we sent down from heaven pure water

Amharic

እርሱም ያ ነፋሶችን አብሳሪዎች ሲኾኑ ከዝናሙ በስተፊት የላከ ነው ፡ ፡ ከሰማይም አጥሪ ውሃን አወረድን ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and it shall avert the chastisement from her if she testify four times , bearing allah to witness that he is most surely one of the liars ;

Amharic

እርሱም ከውሸታሞች ነው ብላ አራት ጊዜ መመስከሮችን በአላህ ስም መመስከርዋ ከእርስዋ ላይ ቅጣትን ይገፈትርላታል ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

be moderate in your bearing , and keep your voice low . surely the most repulsive voice is the donkey 's . "

Amharic

« በአካኼድህም መካከለኛ ኹን ፡ ፡ ከድምጽህም ዝቅ አድርግ ፡ ፡ ከድምጾች ሁሉ አስከፊው የአህዮች ድምጽ ነውና ፡ ፡ »

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Warning: Contains invisible HTML formatting

English

be modest in your bearing , and lower your voice . indeed the ungainliest of voices is the donkey s voice ’ . ’

Amharic

« በአካኼድህም መካከለኛ ኹን ፡ ፡ ከድምጽህም ዝቅ አድርግ ፡ ፡ ከድምጾች ሁሉ አስከፊው የአህዮች ድምጽ ነውና ፡ ፡ »

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

believers , be steadfast for the cause of god and just in bearing witness . let not a group 's hostility to you cause you to deviate from justice .

Amharic

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ለአላህ ቀጥተኞች በትክክል መስካሪዎች ኹኑ ፡ ፡ ሕዝቦችንም መጥላት ባለማስተካከል ላይ አይገፋፋችሁ ፡ ፡ አስተካክሉ ፡ ፡ እርሱ ( ማስተካከል ) ለአላህ ፍራቻ በጣም የቀረበ ነው ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፡ ፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

they were messengers , bearing good news and giving warning , so that mankind would have no excuse before god , after the coming of the messengers . god is mighty , wise .

Amharic

ከመልክተኞቹ በኋላ ለሰዎች በአላህ ላይ አስረጅ እንዳይኖር አብሳሪዎችና አስፈራሪዎች የኾኑን መልክተኞች ( ላክን ) ፡ ፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

it is not for the idolaters to tend allah 's sanctuaries , bearing witness against themselves of disbelief . as for such , their works are vain and in the fire they will abide .

Amharic

ለከሓዲዎች በነፍሶቻቸው ላይ በክህደት የሚመሰክሩ ሲኾኑ የአላህን መስጊዶች ሊሠሩ አይገባቸውም ፡ ፡ እነዚያ ሥራዎቻቸው ተበላሹ ፡ ፡ እነሱም በእሳት ውስጥ ዘውታሪዎች ናቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

among his signs is this : he sends out the winds bearing good news so that he may make you taste his mercy , and ships sail at his command , so that you may seek his bounty , and be grateful .

Amharic

ነፋሶችንም ( በዝናብ ) ልታበስራችሁ ፣ ከችሮታውም ( በእርሷ ) ሊያቀምሳችሁ ፣ መርከቦችም በትዕዛዙ እንዲንሻለሉ ፣ ከችሮታውም እንድትፈልጉ ፣ ታመሰግኑትም ዘንድ መላኩ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

' no ' he answered , ' your lord is the lord of the heavens and the earth , the originator of them , and i am among those bearing witness to it .

Amharic

« አይደለም ጌታችሁ የሰማያትና የምድር ጌታ ያ የፈጠራቸው ነው ፡ ፡ እኔም በዚህ ላይ ከመስካሪዎቹ ነኝ » አለ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

" ( are the idols worthier or ) the one who guides you in the darkness of the land and sea and sends the winds bearing the glad news of his mercy ? is there any lord besides god ?

Amharic

ወይም ያ በየብስና በባሕር ጨለማዎች ውስጥ የሚመራችሁ ነፋሶችንም ከዝናሙ በፊት አብሳሪ ኾነው የሚልክ ( ይበልጣልን ወይስ የሚያጋሩት ) ከአላህ ጋር ሌላ አምላክ አለን አላህ ( በእርሱ ) ከሚያጋሩዋቸው ሁሉ ላቀ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Warning: Contains invisible HTML formatting

Get a better translation with
7,786,911,638 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK