From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
that they do good, that they be rich in good works, ready to distribute, willing to communicate;
እውነተኛውን ሕይወት ይይዙ ዘንድ፥ ለሚመጣው ዘመን ለራሳቸው መልካም መሠረት የሚሆንላቸውን መዝገብ እየሰበሰቡ፥ መልካምን እንዲያደርጉ በበጎም ሥራ ባለ ጠጎች እንዲሆኑ፥ ሊረዱና ሊያካፍሉም የተዘጋጁ እንዲሆኑ ምከራቸው።
and obey allah and obey the apostle , and beware ; but if you turn your backs , then know that our apostle s duty ’ is only to communicate in clear terms .
አላህንም ተገዙ ፡ ፡ መልክተኛውንም ታዘዙ ፡ ፡ ተጠንቀቁም ፡ ፡ ብትሸሹም ፤ በመልክተኛችን ላይ ያለበት ግልጽ ማድረስ ብቻ መኾኑን ዕወቁ ፡ ፡
communicate that which has been sent down to you from your lord , and if you do not , you will not have communicated his message , and allah shall protect you from the people . indeed allah does not guide the faithless lot .
አንተ መልክተኛ ሆይ ! ከጌታህ ወዳንተ የተወረደውን አድርስ ፡ ፡ ባትሠራም መልክቱን አላደረስክም ፡ ፡ አላህም ከሰዎች ይጠብቅሃል ፡ ፡ አላህ ከሓዲዎችን ሕዝቦች አያቀናምና ፡ ፡
you have a responsibility and accountablity as a leader to effectively communicate the goals of your team and to make sure that your team meets deadlines while still turning in quality work. you can use this question to demonstrate your time management and organization skills. consider outlining what your task management process is, including how you communicate expectations, set goals and track progress. be sure to describe the results of your process to show you can lead a team in completing important tasks.
የቡድንዎን ግቦች በብቃት የማሳወቅ እና ቡድንዎ ጥራት ያለው ስራ ላይ እያለ የግዜ ገደቦችን ማሟላቱን የማረጋገጥ መሪ እንደመሪ ሀላፊነት አለብዎት። ይህንን ጥያቄ በመጠቀም የጊዜ አጠቃቀምዎን እና የአደረጃጀት ችሎታዎን ለማሳየት ይችላሉ። የሚጠበቁትን እንዴት እንደሚያስተላልፉ፣ ግቦችን እንደሚያወጡ እና እድገትን መከታተልን ጨምሮ የተግባር አስተዳደር ሂደትዎ ምን እንደሆነ መግለጽ ያስቡበት። አስፈላጊ ተግባራትን በማጠናቀቅ ላይ አንድ ቡድን መምራት እንደሚችሉ ለማሳየት የሂደትዎን ውጤት መግለጽዎን ያረጋግጡ።
Last Update: 2022-10-16
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference: