From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
bear ye one another's burdens, and so fulfil the law of christ.
ከእናንተ እያንዳንዱ የአንዱን ሸክም ይሸከም እንዲሁም የክርስቶስን ሕግ ፈጽሙ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
is exaggeration a personal law of this drama?
የተጋነነ ትወና የዚህ ድራማ የግል ህግ ነው?
Last Update: 2020-06-21
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
for i delight in the law of god after the inward man:
በውስጡ ሰውነቴ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለኛልና፥
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
such was the law of god in the past ; and you shall find no change in the law of god .
አላህ ያችን ከዚህ በፊት በእርግጥ ያለፈችውን ልማድ ደነገገ ፡ ፡ ለአላህም ልማድ ለውጥን አታገኝም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
but their faith could not avail them when they saw our doom . this is allah 's law which hath ever taken course for his bondmen .
ብርቱ ቅጣታችንን ባዩ ጊዜ ማመናቸውም የሚጠቅማቸው አልነበረም ፡ ፡ የአላህን ደንብ ያችን በባሮቹ ውስጥ ያለፈችውን ( ተጠንቀቁ ) በዚያ ጊዜም ከሓዲዎች ከሰሩ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
people of understanding , the law of the death penalty as retaliation grants you life so that perhaps you will have fear of god .
ለእናንተም ባለ አእምሮዎች ሆይ ! በማመሳሰል ( ሕግ ) ውስጥ ሕይወት አላችሁ ፡ ፡ ትጠነቀቁ ዘንድ ( ገዳይን መግደል ተደነገገላችሁ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
but why should they make you a judge when the torah is with them which contains the law of god ? even then they turn away .
እነርሱም ዘንድ ተውራት እያለች በውስጧ የአላህ ፍርድ ያለባት ስትኾን እንዴት ያስፈርዱሃል ! ከዚያም ከዚህ በኋላ እንዴት ይሸሻሉ ! እነዚያም በፍጹም ምእምናን አይደሉም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
by the king 's law he had no right to seize his brother unless allah willed otherwise . we raise whom we will in rank ; over every knowledgeable person is one who knows .
( ምርመራውን ) ከወንድሙም ዕቃ በፊት በዕቃዎቻቸው ጀመረ ፡ ፡ ከዚያም ( ዋንጫይቱን ) ከወንድሙ ዕቃ ውስጥ አወጣት ፡ ፡ እንደዚሁ ለዩሱፍ ብልሃትን አስተማርነው ፡ ፡ አላህ ባልሻ ኖሮ በንጉሡ ሕግ ወንድሙን ሊይዝ አይገባውም ነበር ፡ ፡ የምንሻውን ሰው በደረጃዎች ከፍ እናደርጋለን ፡ ፡ ከዕውቀት ባለቤቶች ሁሉ በላይም ዐዋቂ አልለ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
and there is life for you in ( the law of ) retaliation , o men of understanding , that you may guard yourselves .
ለእናንተም ባለ አእምሮዎች ሆይ ! በማመሳሰል ( ሕግ ) ውስጥ ሕይወት አላችሁ ፡ ፡ ትጠነቀቁ ዘንድ ( ገዳይን መግደል ተደነገገላችሁ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
a marital relation can only be resumed after the first and second divorce , otherwise it must be continued with fairness or terminated with kindness . it is not lawful for you to take back from women what you have given them unless you are afraid of not being able to observe god 's law .
ፍች ሁለት ጊዜ ነው ፤ ( ከዚህ በኋላ ) በመልካም መያዝ ወይም በበጎ አኳኋን ማሰናበት ነው ፡ ፡ የአላህንም ሕግጋት አለመጠበቃቸውን ካላወቁ በስተቀር ከሰጣችኃቸው ነገር ምንንም ልትወስዱ ለእናንተ ( ለባሎች ) አይፈቀድላችሁም ፡ ፡ የአላህንም ሕግጋት አለመጠበቃቸውን ብታውቁ በእርሱ ( ነፍሷን ) በተበዠችበት ነገር በሁለቱም ላይ ኃጢኣት የለም ፡ ፡ ይህች የአላህ ሕግጋት ናት ፤ አትተላለፏትም ፡ ፡ የአላህንም ሕግጋት የሚተላለፉ እነዚያ እነርሱ በዳዮች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
but their belief was not going to profit them when they had seen our punishment ; ( this is ) allah 's law , which has indeed obtained in the matter of his servants , and there the unbelievers are lost .
ብርቱ ቅጣታችንን ባዩ ጊዜ ማመናቸውም የሚጠቅማቸው አልነበረም ፡ ፡ የአላህን ደንብ ያችን በባሮቹ ውስጥ ያለፈችውን ( ተጠንቀቁ ) በዚያ ጊዜም ከሓዲዎች ከሰሩ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
( if they turn away from the law of allah ) do they desire judgement according to the law of ignorance ? but for those who have certainty of belief whose judgement can be better than allah 's ?
የማይምንነትን ፍርድ ይፈልጋሉን ለሚያረጋግጡም ሰዎች ከአላህ ይበልጥ ፍርዱ ያማረ ማን ነው
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Reference:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.