Trying to learn how to translate from the human translation examples.
From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
they demanded that he turn over his guests to them .
ከእንግዶቹም እንዲያስመቻቸው ደጋግመው ፈለጉት ፡ ፡ ወዲያውም ዓይኖቻቸውን አበስን ፡ ፡ « ቅጣቴንና ማስጠንቀቂያዎቼንም ቅመሱ » ( አልናቸው ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
one demanding , demanded the chastisement which must befall
ወዳቂ ከኾነው ቅጣት ጠያቂ ጠየቀ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
a doubter once demanded that punishment be immediately meted out ,
ወዳቂ ከኾነው ቅጣት ጠያቂ ጠየቀ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
someone has ( needlessly ) demanded to experience the torment ( of god ) ,
ወዳቂ ከኾነው ቅጣት ጠያቂ ጠየቀ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
would you rather demand of your messenger that which was once demanded of moses ! he who exchanges belief for disbelief has surely strayed from the right path .
በእውነቱ ከአሁን በፊት ሙሳ እንደተጠየቀ ብጤ መልክተኛችሁን ልትጠይቁ ትፈልጋላችሁን ? በእምነትም ክህደትን የሚለውጥ ሰው ትክክለኛውን መንገድ በእርግጥ ተሳሳተ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and if the armies had come upon them from the outskirts of medinah and demanded disbelief from them , they would certainly have given them their demand and would not have hesitated in it except a little .
በእነርሱም ላይ ( ቤቶቻቸው ) ከየቀበሌዋ በተገባባት ከዚያም ከኢስላም መመለስን በተጠየቁ ኖሮ በሠሯት ነበር ፡ ፡ በእርሷም ጥቂትን ጊዜ እንጂ አይቆዩም ነበር ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
the israelites demanded moses to make gods for them like those of the idol-worshippers . moses told them , " you are an ignorant people .
የእስራኤልንም ልጆች ባሕሩን አሻገርናቸው ፡ ፡ ለእነርሱ በኾኑ ጣዖታት ( መገዛት ) ላይ በሚዘወትሩ ሕዝቦች ላይ አለፉም ፡ ፡ « ሙሳ ሆይ ፡ - ለእነርሱ ( ለሰዎቹ ) አማልክት እንዷላቸው ለእኛም አምላክን አድርግልን » አሉት ፡ ፡ « እናንተ የምትሳሳቱ ሕዝቦች ናችሁ ፤ » አላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
and if they had been entered upon from all its [ surrounding ] regions and fitnah had been demanded of them , they would have done it and not hesitated over it except briefly .
በእነርሱም ላይ ( ቤቶቻቸው ) ከየቀበሌዋ በተገባባት ከዚያም ከኢስላም መመለስን በተጠየቁ ኖሮ በሠሯት ነበር ፡ ፡ በእርሷም ጥቂትን ጊዜ እንጂ አይቆዩም ነበር ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and they had demanded from him his guests , but we obliterated their eyes , [ saying ] , " taste my punishment and warning . "
ከእንግዶቹም እንዲያስመቻቸው ደጋግመው ፈለጉት ፡ ፡ ወዲያውም ዓይኖቻቸውን አበስን ፡ ፡ « ቅጣቴንና ማስጠንቀቂያዎቼንም ቅመሱ » ( አልናቸው ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
they found a wall in the town which was about to fall down . his companion buttressed it and moses said , " had you wished , you could have demanded payment for your labours . "
ኼዱም ፡ ፡ ወደ አንዲት ከተማ ሰዎች በመጡም ጊዜ ነዋሪዎቿን ምግብን ጠየቁ ፡ ፡ ከማስተናገዳቸውም እምቢ አሉ ፡ ፡ በእርሷም ውስጥ ለመውደቅ የተቃረበን ግድግዳ አገኙ ፡ ፡ ( ኸድር ) አቆመውም ፡ ፡ ( ሙሳም ) « በሻህ ኖሮ በእርሱ ላይ ዋጋን በተቀበልክ ነበር » አለው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
( muhammad ) , remember that group of the israelites after moses who demanded a prophet of their own to appoint a king for them who would lead them in the fight for the cause of god . their prophet then said , " what if you are ordered to fight and you disobey ? "
ከእስራኤል ልጆች ከሙሳ በኋላ ወደ ነበሩት ጭፍሮች ለነቢያቸው ( ለሳሙኤል ) ፡ - « ለእኛ ንጉሥን አስነሳልን በአላህ መንገድ እንዋጋለን ፤ » ባሉ ጊዜ አላየህምን ? ( አላወቅህምን ? ) ፡ - « መዋጋት ቢጻፍባችሁ አትዋጉም ይኾናል » አላቸው ፡ ፡ « ከሀገሮቻችንና ከልጆቻችን የተባረርን ስንኾን በአላህ መንገድ የማንዋጋ ለእኛ ምን አለን ? » አሉ ፡ ፡ በእነርሱ ላይ መዋጋት በተጻፈባቸውም ጊዜ ከእነርሱ ጥቂቶች ሲቀሩ አፈገፈጉ ፡ ፡ አላህም በዳዮቹን ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting