Results for desiring translation from English to Amharic

Computer translation

Trying to learn how to translate from the human translation examples.

English

Amharic

Info

English

desiring

Amharic

 

From: Machine Translation
Suggest a better translation
Quality:

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

English

Amharic

Info

English

abiding therein forever , without desiring any change therefrom .

Amharic

በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ከእርሷ መዛወርን የማይፈልጉ ሲኾኑ ፤ ( መስፈሪያቸው ነው ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

therein to dwell forever , desiring no removal out of them . '

Amharic

በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ከእርሷ መዛወርን የማይፈልጉ ሲኾኑ ፤ ( መስፈሪያቸው ነው ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

they shall forever dwell in the gardens of paradise , desiring no change .

Amharic

በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ከእርሷ መዛወርን የማይፈልጉ ሲኾኑ ፤ ( መስፈሪያቸው ነው ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

who bar from god 's way , desiring to make it crooked , disbelieving in the world to come .

Amharic

( በደለኞች ) እነዚያ ከአላህ መንገድ የሚከለክሉ ፣ ( የአላህም መንገድ ) እንድትጣመምም የሚፈልጉዋት ፣ እነርሱም በመጨረሻዋ ዓለም ከሓዲዎች የኾኑ ናቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

then one said unto him, behold, thy mother and thy brethren stand without, desiring to speak with thee.

Amharic

አንዱም። እነሆ፥ እናትህና ወንድሞችህ ሊነጋገሩህ ፈልገው በውጭ ቆመዋል አለው።

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

English

who bar from god 's way , desiring to make it crooked ; they disbelieve in the world to come ;

Amharic

( እነሱም ) እነዚያ ከአላህ መንገድ የሚከለክሉ መጥመሟንም የሚፈልጓት ናቸው ፡ ፡ እነሱም መጨረሻይቱን ዓለም እነሱ ከሓዲዎች ናቸው ፡ ፤

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

( saying ) : " we feed you for the sake of god , desiring neither recompense nor thanks .

Amharic

« የምናበላችሁ ለአላህ ውዴታ ብቻ ነው ፡ ፡ ከእናንተ ዋጋንም ማመስገንንም አንፈልግም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Warning: Contains invisible HTML formatting

English

hast thou not regarded those who were given a share of the book purchasing error , and desiring that you should also err from the way ?

Amharic

ወደነዚያ ከመጽሐፉ ( ዕውቀት ) ዕድልን ወደ ተሰጡት አላየህምን ጥመትን ( በቅንነት ) ይገዛሉ ፡ ፡ መንገድንም እንድትሳሳቱ ይፈልጋሉ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

about whom, when i was at jerusalem, the chief priests and the elders of the jews informed me, desiring to have judgment against him.

Amharic

በኢየሩሳሌምም ሳለሁ የካህናት አለቆችና የአይሁድ ሽማግሌዎች እፈርድበት ዘንድ እየለመኑ ስለ እርሱ አመለከቱኝ።

Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and with them will be chaste females , restraining their glances ( desiring none except their husbands ) , with wide and beautiful eyes .

Amharic

እነርሱም ዘንድ ዓይናቸውን ( በባሎቻቸው ላይ ) አሳጣሪዎች የኾኑ ዓይናማዎች አልሉ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

desiring to extinguish with their mouths god 's light ; and god refuses but to perfect his light , though the unbelievers be averse .

Amharic

የአላህን ብርሃን በአፎቻቸው ለማጥፋት ይፈልጋሉ ፡ ፡ አላህም ከሓዲዎች ቢጠሉም እንኳ ብርሃኑን መሙላትን እንጅ ሌላን አይሻም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

such as prefer the present life over the world to come , and bar from god 's way , desiring to make it crooked -- they are in far error .

Amharic

እነዚያ የቅርቢቱን ሕይወት ከመጨረሻይቱ ሕይወት ይበልጥ የሚወዱ ከአላህም መንገድ የሚያግዱ መጥመሟንም የሚፈልጉዋት ናቸው ፡ ፡ እነዚያ በሩቅ ስሕተት ውስጥ ናቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and whatever you give for interest to increase within the wealth of people will not increase with allah . but what you give in zakah , desiring the countenance of allah - those are the multipliers .

Amharic

ከበረከትም በሰዎች ገንዘቦች ውስጥ ይጨመር ዘንድ የምትሰጡት አላህ ዘንድ አይጨምርም ፡ ፡ ከምጽዋትም የአላህን ፊት የምትሹ ሆናችሁ የምትሰጡት እነዚያ ( ሰጪዎች ) አበርካቾች እነርሱ ናቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

do not drive away those who supplicate their lord morning and evening desiring his face . neither are you accountable for them in any way , nor are they accountable for you in any way , so that you may drive them away and thus become one of the wrongdoers .

Amharic

እነዚያን ጌታቸውን ፊቱን ( ውዴታውን ) የሚሹ ኾነው በጧትና በማታ የሚጠሩትን አታባር ፡ ፡ ታባርራቸውና ከበደለኞችም ትኾን ዘንድ እነሱን መቆጣጠር ባንተ ላይ ምንም የለብህም ፡ ፡ አንተንም መቆጣጠር በነሱ ላይ ምንም የለባቸውም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and do not turn your eyes away from them , desiring the glitter of this world . and do not obey him whose heart we have made heedless of our remembrance — so he follows his own desires — and his priorities are confused .

Amharic

ነፍስህንም ፤ ከእነዚያ ጌታቸውን ፊቱን ( ውዴታውን ) የሚሹ ኾነው በጧትና በማታ ከሚግገዙት ጋር አስታግስ ፡ ፡ የቅርቢቱንም ሕይወት ሽልማት የምትሻ ሆነህ ዓይኖችህ ከእነሱ ( ወደ ሌላ ) አይለፉ ፡ ፡ ልቡንም እኛን ከማስታወስ ያዘነጋነውን ፍላጎቱንም የተከተለውን ነገሩም ሁሉ ወሰን ማለፍ የሆነውን ሰው አትታዘዝ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

[ only ] to him belongs the true invocation ; and those whom they invoke besides him do not answer them in any wise — like someone who stretches his hands towards water [ desiring ] that it should reach his mouth , but it does not reach it — and the invocations of the faithless only go awry .

Amharic

ለእርሱ ( ለአላህ ) የእውነት መጥሪያ አለው ፡ ፡ እነዚያም ከእርሱ ሌላ የሚገዙዋቸው ( ጣዖታት ) ወደ አፉ ይደርስ ዘንድ ወደ ውሃ መዳፎቹን ( በሩቅ ሆኖ ) እንደሚዘረጋ ( ሰው መልስ ) እንጂ ለነርሱ በምንም አይመልሱላቸውም ፡ ፡ እርሱም ወደ አፉ ደራሽ አይደለም ፡ ፡ የከሓዲዎችም ጥሪ በከንቱ እንጂ አይደለም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Get a better translation with
7,759,639,907 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK