From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
verily we we sent upon them one shout , and they became as the stubble of a fold-builder .
እኛ በእነርሱ ላይ አንዲትን ጩኸት ላክንባቸው ፡ ፡ ወዲያውም ከበረት አጣሪ ( አጥር ) እንደ ተሰባበረ ርግጋፊ ኾኑ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
if you give allah a goodly loan , he will increase it for you several fold and will forgive you . allah is most appreciative , most forbearing .
ለአላህ መልካም ብድርን ብታበድሩ ( ምንዳውን ) ለናንተ ይደራርበዋል ፤ ለናንተም ይምራል ፤ አላህም አመስጋኝ ታጋሽ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and as a vesture shalt thou fold them up, and they shall be changed: but thou art the same, and thy years shall not fail.
እንደ መጎናጸፊያም ትጠቀልላቸዋለህ ይለወጡማል፤ አንተ ግን አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
and the likeness of those who expend their riches seeking the pleasure of allah and for the strengthening of their souls is as the likeness of a garden on a height . a heavy rain falleth upon it , and it yieldeth its fruits two-fold and if no heavy rain falleth upon it , then a gentle rain and allah is of that which ye work beholder .
የእነዚያም የአላህን ውዴታ ለመፈለግና ለነፍሶቻቸው ( እምነትን ) ለማረጋገጥ ገንዘቦቻቸውን የሚለግሱ ሰዎች ምሳሌ በተስተካከለች ከፍተኛ ስፍራ ላይ እንዳለች አትክልት ፣ ብዙ ዝናብ እንደነካት ፍሬዋንም እጥፍ ኾኖ እንደሰጠች ፣ ዝናብም ባይነካት ካፊያ እንደሚበቃት ብጤ ነው ፡ ፡ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: