From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
he says : ' my lord knows what is said in the heavens and the earth , and he is the all-hearing , the all-knowing . '
( ሙሐመድም ) « ጌታዬ ቃልን ሁሉ በሰማይና በምድር ውስጥ ያለ ሲኾን ያውቃል እርሱም ሰሚው ዐዋቂው ነው » አለ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
say : he has revealed it who knows the secret in the heavens and the earth ; surely he is ever forgiving , merciful .
« ያ በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለን ምስጢር የሚያውቀው አወረደው ፡ ፡ እርሱ መሓሪ አዛኝ ነውና » በላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
or do they say : he has forged a lie against allah ? but if allah pleased , he would seal your heart ; and allah will blot out the falsehood and confirm the truth with his words ; surely he is cognizant of what is in the breasts .
ይልቁንም « በአላህ ላይ ውሸትን ቀጠፈ » ይላሉን ? አላህም ቢሻ በልብህ ላይ ያትማል ፡ ፡ አላህም ውሸቱን ያብብሳል ፡ ፡ እውነቱንም በቃላቱ ያረጋግጣል ፡ ፡ እርሱ በልቦች ውስጥ ያለን ሁሉ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
say : ' he sent it down , who knows the secret in the heavens and earth ; he is all-forgiving , all-compassionate . '
« ያ በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለን ምስጢር የሚያውቀው አወረደው ፡ ፡ እርሱ መሓሪ አዛኝ ነውና » በላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
among them are men who molest the prophet and say , " he is ( all ) ear . " say , " he listens to what is best for you : he believes in allah , has faith in the believers , and is a mercy to those of you who believe . "
ከእነሱም ( ከመናፍቃን ) እነዚያ ነቢዩን የሚያሰቃዩ « እርሱም ጆሮ ነው » ( ወሬ ሰሚ ነው ) የሚሉ አልሉ በላቸው ፡ ፡ ለእናንተ የበጎ ( ወሬ ) ሰሚ ነው ፡ ፡ በአላህ ያምናል ፣ ምእምናንንም ያምናቸዋል ፣ ከእናንተም ውስጥ ለነዚያ ላመኑት እዝነት ነው ፡ ፡ እነዚያም የአላህን መልክተኛ የሚያሰቃዩ ለነሱ አሳማሚ ቅጣት አላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.