From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
those who work for charity .
እነዚያም እነርሱ ዘካን ሰጭዎች ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
let all workers work for the like of this !
ለዚህ ብጤ ሠሪዎች ይሥሩ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
those who believe and work righteous works , for them is bliss and a happy resort .
እነዚያ ያመኑትና መልካም ሥራዎችን የሠሩት ለእነሱ ደግ ኑሮ መልካም መመለሻም አላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
then those who believe and work righteous works--for them is forgiveness and a provision honourable .
እነዚያም ያመኑ መልካም ሥራዎችንም የሠሩ ለእነርሱ ምህረትና ያማረ ሲሳይ አላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
except for those who repent , believe and do righteous work . for them allah will replace their evil deeds with good .
ተጸጽቶ የተመለሰና ያመነ መልካምንም ሥራ የሠራ ሰው ብቻ ሲቀር ፡ ፡ እነዚያም አላህ መጥፎ ሥራዎቻቸውን በመልካም ሥራዎች ይለውጣል ፡ ፡ አላህም እጅግ መሓሪ አዛኝ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
except the believers who do good works , for theirs shall be an unfailing recompense .
ግን እነዚያ ያመኑት መልካሞችንም የሠሩት ለእነርሱ ተቆራጭ ያልኾነ ምንዳ አልላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and as for those who believe and work rigteous works--for them are gardens of abode : an entertainment for that which they have been working .
እነዚያ ያመኑና መልካሞችን የሰሩማ ለእነርሱ ይሠሩት በነበሩት ምክንያት መስተንግዶ ሲሆኑ መኖሪያ ገነቶች አሏቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and if they call you a liar , say : my work is for me and your work for you ; you are clear of what i do and i am clear of what you do .
« ቢያስተባብሉህም ለእኔ ሥራዬ አለኝ ፡ ፡ ለእናንተም ሠራችሁ አላችሁ ፡ ፡ እናንተ ከምሠራው ነገር ንጹሕ ናችሁ ፡ ፡ እኔም ከምትሠሩት ነገር ንጹሕ ነኝ » በላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but whoso cometh unto him a believer , having done good works , for such are the high stations ;
በጎ ሥራዎችን በእርግጥ የሠራ ምእመን ኾኖ የመጣውም ሰው እነዚያ ለእነሱ ከፍተኛ ደረጃዎች አሏቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( but ) for those who believe and do good works , for them there are gardens underneath which rivers flow that is the great victory !
እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችንም የሠሩ ለእነርሱ ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው ገነቶች አሏቸው ፡ ፡ ይህ ታላቅ ማግኘት ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.