From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
the hypocrite men and hypocrite women are of one another . they advocate evil , and prohibit righteousness , and withhold their hands .
መናፍቃንና መናፍቃት ከፊሎቻቸው ከከፊሉ ናቸው ፡ ፡ በመጥፎ ነገር ያዛሉ ከደግም ነገር ይከለክላሉ ፡ ፡ እጆቻቸውንም ( ከልግስና ) ይሰበስባሉ ፡ ፡ አላህን ረሱ ፡ ፡ ፤ ስለዚህ ( እርሱ ) ዋቸው ፡ ፡ መናፍቃን አመጸኞቹ እነሱ ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
god has promised the hypocrite men and hypocrite women , and the disbelievers , the fire of hell , abiding therein forever . it is their due .
መናፍቃንንና መናፍቃትን ፣ ከሓዲዎችንም አላህ የገሀነምን እሳት በውስጧ ዘውታሪዎች ሲኾኑ ቃል ገብቶላቸዋል ፡ ፡ እርሷ በቂያቸው ናት ፡ ፡ አላህም ረግሟቸዋል ፡ ፡ ለእነርሱም ዘውታሪ ቅጣት አላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
thou hypocrite, first cast out the beam out of thine own eye; and then shalt thou see clearly to cast out the mote out of thy brother's eye.
አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ፥ ከዚያም በኋላ ከወንድምህ ዓይን ጉድፉን ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
( o prophet ) , when the hypocrites come to you , they say : “ we bear witness that you are certainly allah 's messenger . ” allah certainly knows that you are his messenger .
መናፍቃን በመጡህ ጊዜ « አንተ የአላህ መልክተኛ መኾንህን በእርግጥ ( ምለን ) እንመሰክራለን » ይላሉ ፡ ፡ አላህም አንተ በእርግጥ መልክተኛው መኾንህን ያውቃል ፡ ፡ አላህም መናፍቃን ( ከልብ እንመሰክራለን በማለታቸው ) ውሸታሞች መኾናቸውን ይመሰክራል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: