Trying to learn how to translate from the human translation examples.
From: Machine Translation
Suggest a better translation
Quality:
From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
so turn to god . i give you a clear warning from him .
« ወደ አላህም ሽሹ ፤ እኔ ለእናንተ ከርሱ ግልጽ አስጠንቃቂ ነኝና » ( በላቸው ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
do not set up another god with god . i give you a clear warning from him .
ከአላህም ጋር ሌላን አምላክ አታድርጉ ፡ ፡ እኔ ለእናንተ ከእርሱ ( የተላክሁ ) ግልጽ አስፈራሪ ነኝና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
we sent noah to his people ( and he said ) : " i give you a clear warning .
ኑሕንም ወደ ሕዝቦቹ በእርግጥ ላክን ፡ ፡ ( አላቸውም ) ፡ - « እኔ ለእናንተ ግልጽ አስፈራሪ ( አስጠንቃቂ ) ነኝ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
wherefore i give you to understand, that no man speaking by the spirit of god calleth jesus accursed: and that no man can say that jesus is the lord, but by the holy ghost.
ስለዚህ ማንም በእግዚአብሔር መንፈስ ሲናገር። ኢየሱስ የተረገመ ነው የሚል እንደሌለ፥ በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር። ኢየሱስ ጌታ ነው ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
when he had made provision for them , he told them , " bring me your brother on your father 's side . do you not see that i give you full measure and that i am the best of hosts ?
( ጉዳያቸውን ፈጽሞ ) ስንቃቸውንም ባዘጋጀላቸው ጊዜ አለ ፡ - « ከአባታችሁ በኩል የሆነውን ወንድማችሁን አምጡልኝ ፡ ፡ እኔ ከአስተናጋጆች ሁሉ በላጭ ስሆን ፤ ስፍርን የምሞላ መሆኔን አታዩምን
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
pharaoh said : ye believe in him before i give you leave ! lo ! this is the plot that ye have plotted in the city that ye may drive its people hence .
ፈርዖን አለ ፡ - « እኔ ለእናንተ ሳልፈቅድላችሁ በፊት በእርሱ አመናችሁን ይህ በከተማይቱ ውስጥ ሰዎቿን ከእርሷ ለማውጣት በእርግጥ የተስማማችሁበት ተንኮል ነው ፡ ፡ ወደፊትም ( የሚደርስባችሁን ) ታውቃላችሁ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
he said , ‘ o moses , i have chosen you over the people with my messages and my speech . so take what i give you , and be among the grateful . ’
( አላህም ) አለው ፡ - « ሙሳ ሆይ ! እኔ በመልክቶቼና በማናገሬ በሰዎች ላይ መረጥኩህ ፡ ፡ የሰጡህንም ያዝ ፡ ፡ ከአመስጋኞቹም ኹን ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
said he : you believe in him before i give you permission ; most surely he is the chief of you who taught you the magic , so you shall know : certainly i will cut off your hands and your feet on opposite sides , and certainly i will crucify you all .
( ፈርዖንም ) « ለእናንተ ሳልፈቅድላችሁ በፊት ለእርሱ አመናችሁን እርሱ ያ ድግምትን ያስተማራችሁ ታላቃችሁ ነው ፡ ፡ ወደፊትም ( የሚያገኛችሁን ) በእርግጥ ታውቃላችሁ ፡ ፡ እጆቻችሁንና እግሮቻችሁን ( ቀኝና ግራን ) በማናጋት እቆረርጣለሁ ፡ ፡ ሁላችሁንም እሰቅላችኋለሁም » አለ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( firon ) said : you believe in him before i give you leave ; most surely he is the chief of you who taught you enchantment , therefore i will certainly cut off your hands and your feet on opposite sides , and i will certainly crucify you on the trunks of the palm trees , and certainly you will come to know which of us is the more severe and the more abiding in chastising .
( ፈርዖንም ) « ለእናንተ ሳልፈቅድላችሁ በፊት ለእርሱ አመናችሁን እርሱ በእርግጥ ያ ድግምትን ያስተማራችሁ ትልቃችሁ ነው ፡ ፡ እጆቻችሁንና እግሮቻችሁን በማናጋት ( ግራናቀኝን በማፈራረቅ ) እቆራርጣችኋለሁ ፡ ፡ በዘምባባም ግንዶች ለይ እሰቅላችኋለሁ ፡ ፡ ማንኛችንም ቅጣቱ በጣም ብርቱ የሚቆይም መኾኑን ታውቃላችሁ » አላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.