Results for in fact, the organization aims to... translation from English to Amharic

English

Translate

in fact, the organization aims to foster

Translate

Amharic

Translate
Translate

Instantly translate texts, documents and voice with Lara

Translate now

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

English

Amharic

Info

English

in fact the unbelievers disavow .

Amharic

በእርግጡ እነዚያ የካዱት ( በትንሣኤ ) ያስተባብላሉ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

in fact the disbelievers keep denying .

Amharic

በእርግጡ እነዚያ የካዱት ( በትንሣኤ ) ያስተባብላሉ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

in fact the disbelievers are in denial .

Amharic

በእውነቱ እነዚያ የካዱት በማስተባበል ውስጥ ናቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

in fact , the disbelievers are in false pride and opposition .

Amharic

ይልቁንም እነዚያ የካዱት ሰዎች በትዕቢትና በክርክር ውስጥ ናቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

in fact , the unbelievers are the ones who are boastful and quarrelsome .

Amharic

ይልቁንም እነዚያ የካዱት ሰዎች በትዕቢትና በክርክር ውስጥ ናቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

in fact , the disbelievers had always rejected ( our revelations ) .

Amharic

በእውነቱ እነዚያ የካዱት በማስተባበል ውስጥ ናቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

in fact , the one who repents and does righteous deeds , returns to allah as one ightly should . -

Amharic

ተጸጽቶ የተመለሰም ሰው መልካምንም የሠራ እርሱ የተወደደን መመለስ ወደ አላህ ይመለሳል ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

in fact , the unbelievers have doubts because of excessive involvement in worldly affairs .

Amharic

በእውነቱ እነርሱ የሚጫወቱ ሲኾኑ በመጠራጠር ውስጥ ናቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

in fact , the unjust have followed their desires without knowledge . who will guide those whom god has caused to go astray ?

Amharic

ይልቁንም እነዚያ የበደሉ ሰዎች ያለ ዕውቀት ዝንባሌዎቻቸውን ተከተሉ ፡ ፡ አላህም ያጠመመውን ሰው የሚያቀናው ማነው ? ለእነርሱም ከረዳቶች ምንም የላቸውም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

show me what those whom you consider equal to god have created . in fact , the unjust ones are in plain error .

Amharic

ይህ የአላህ ፍጡር ነው ፡ ፡ እነዚያ ከእርሱ ሌላ ያሉት ምንን እንደፈጠሩ እስኪ አሳዩኝ ፡ ፡ በእውነቱ በዳዮቹ በግልጽ ጥመት ውስጥ ናቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

in fact , the hearts of the unbelievers are in the dark because of their ignorance of real virtue ; they act against it .

Amharic

በእውነቱ ( ከሓዲዎች ) ልቦቻቸው ከዚያ ( መጽሐፍ ) በዝንጋቴ ውስጥ ናቸው ፡ ፡ ለእነሱም ከዚህ ሌላ እነሱ ለርሷ ሠሪዎችዋ የኾኑ ( መጥፎ ) ሥራዎች አሏቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

in fact , the unbelievers ' plots are made to look attractive to them , so that they are held back from the right path . whosoever god allows to go astray has none to show him the way .

Amharic

እርሱ በነፍስ ሁሉ ላይ በሠራቸው ሥራ ተጠባባቂ የኾነው ( አላህ እንደዚህ እንዳልኾነው ጣዖት ብጤ ነውን ) ለአላህም ተጋሪዎችን አደረጉ ፡ ፡ ጥሯቸው « አላህን በምድር ውስጥ የማያውቀው ኖሮ ትነግሩታላችሁን ወይስ ከቃል በግልጽ ( ፍቺ በሌለው ከንቱ ቃል ተጋሪዎች በማለት ትጠሩዋቸዋላችሁን ) » በላቸው ፡ ፡ በእውነቱ ለእነዚያ ለካዱት ተንኮላቸው ተሸለመላቸው ፡ ፡ ከእውነቱ መንገድም ታገዱ ፡ ፡ አላህም ያጠመመው ሰው ለእርሱ ምንም አቅኚ የለውም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

in fact , the quran consists of illustrious verses that exist in the hearts of those who have knowledge . no one rejects our revelations except the unjust ones .

Amharic

አይደለም እርሱ ( ቁርኣን ) በእነዚያ ዕውቀትን በተሰጡት ሰዎች ልቦች ውስጥ ( የጠለቀ ) ግልጾች አንቀጾች ነው ፡ ፡ በአንቀጾቻችንም በዳዮቹ እንጂ ሌላው አይክድም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

allah has created this – therefore show me what has been created by those other than him ; in fact the unjust are in open error .

Amharic

ይህ የአላህ ፍጡር ነው ፡ ፡ እነዚያ ከእርሱ ሌላ ያሉት ምንን እንደፈጠሩ እስኪ አሳዩኝ ፡ ፡ በእውነቱ በዳዮቹ በግልጽ ጥመት ውስጥ ናቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

or are you informing him of something on earth he does not know , or is it a show of words ? ” in fact , the scheming of those who disbelieve is made to appear good to them , and they are averted from the path .

Amharic

እርሱ በነፍስ ሁሉ ላይ በሠራቸው ሥራ ተጠባባቂ የኾነው ( አላህ እንደዚህ እንዳልኾነው ጣዖት ብጤ ነውን ) ለአላህም ተጋሪዎችን አደረጉ ፡ ፡ ጥሯቸው « አላህን በምድር ውስጥ የማያውቀው ኖሮ ትነግሩታላችሁን ወይስ ከቃል በግልጽ ( ፍቺ በሌለው ከንቱ ቃል ተጋሪዎች በማለት ትጠሩዋቸዋላችሁን ) » በላቸው ፡ ፡ በእውነቱ ለእነዚያ ለካዱት ተንኮላቸው ተሸለመላቸው ፡ ፡ ከእውነቱ መንገድም ታገዱ ፡ ፡ አላህም ያጠመመው ሰው ለእርሱ ምንም አቅኚ የለውም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

we know well that their statement grieves you – so they do not deny you ( prophet mohammed peace and – blessings be upon him ) but in fact the unjust deny the signs of allah .

Amharic

እነሆ ያ የሚሉህ ነገር እንደሚያሳዝንህ በእርግጥ እናውቃለን ፡ ፡ እነርሱም ( በልቦቻቸው ) አያስተባብሉህም ፡ ፡ ግን በዳዮቹ በአላህ አንቀጾች ይክዳሉ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

proclaim , “ physically i am a human * like you – my lord sends divine revelations to me – that your god is only one god ; so whoever expects to the meet his lord must perform good deeds and not ascribe anyone as a partner in the worship of his lord . ” ( * human but not equal to you , in fact the greatest in spiritual status . )

Amharic

« እኔ አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ማለት ወደኔ የሚወረድልኝ ቢጤያችሁ ሰው ብቻ ነኝ ፡ ፡ የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው ፤ መልካም ሥራን ይሥራ ፡ ፡ በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ » በላቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Get a better translation with
8,899,336,661 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK