From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
you forbid us from worshipping the deities of our forefathers ? and indeed we have fallen into a deeply intriguing doubt concerning what you call us to . ”
« ሷሊህ ሆይ ! ከዚህ በፊት በእኛ ውስጥ ( መሪ ልትሆን ) በእርግጥ የምትከጅል ነበርክ ፡ ፡ አባቶቻችን የሚገዙትን ከመገዛት ትከለክለናለህን እኛም ወደርሱ ከምትጠራን ነገር በእርግጥ አወላዋይ በሆነ መጠራጠር ውስጥ ነን » አሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and indeed we gave moosa the book , hence there was discord regarding it ; and were it not for a word that had been previously passed from your lord , the matter would have immediately been decided regarding them ; and indeed they are in an intriguing doubt concerning it .
ለሙሳም መጽሐፍን በእርግጥ ሰጠነው ፡ ፡ በእርሱም ተለያዩበት ፡ ፡ ከጌታህም ያለፈች ቃል ባልነበረች ኖሮ በመካከላቸው ( አሁን ) ይፈረድ ነበር ፡ ፡ እነሱም ከእርሱ ( ከቁርኣን ) አወላዋይ በሆነ መጠራጠር ውስጥ ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: