From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
( how awful is the straying of the person ) for whom his evil deed has been embellished so that it looks fair to him ? the fact is that allah causes whomsoever he will to fall into error and shows the right way to whomsoever he will .
መጥፎ ሥራው የተሸለመለትና መልካም አድርጎ ያየው ሰው ( አላህ እንዳቀናው ሰው ነውን ? ) አላህም የሚሻውን ሰው ያጠምማል ፡ ፡ የሚሻውንም ያቀናል ፡ ፡ ስለዚህ በእነርሱ ላይ ( ባለመቅናታቸው ) ስለመቆላጨት ነፍስህ አትጥፋ ፡ ፡ አላህ የሚሠሩትን ሁሉ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and when she came she was asked : ' is your throne like this ' and she replied : ' it looks like it ' and we were given the knowledge before her , and weremuslims .
በመጣች ጊዜ ፡ - « ዙፋንሽ እንደዚህ ነውን » ተባለች ፡ ፡ « እርሱ ልክ እርሱ ነው መሰለኝ » አለች ፡ ፡ ( ሱለይማን ) « ከእርሷ በፊትም ዕውቀትን ተሰጠን ሙስሊሞችም ነበርን ፤ » ( አለ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.