From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
i wake up every morning
ሁልግዘ ጠዋት ከእንቅልፌ እነቃለሁ
Last Update: 2023-10-23
Usage Frequency: 1
Quality:
and they will wake up suddenly .
ወዲያውኑም እነርሱ እንቅልፍ በሌለባት ( ምድር ) ላይ ይኾናሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
said allah , “ they will soon wake up at morn , regretting . ”
( አላህም ) « ከጥቂት ጊዜ በኋላ ( በጥፋታቸው ) በእርግጥ ተጸጻቾች ይኾናሉ » አለው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and i, if i be lifted up from the earth, will draw all men unto me.
እኔም ከምድር ከፍ ከፍ ያልሁ እንደ ሆነ ሁሉን ወደ እኔ እስባለሁ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
answered ( the lord ) : " they shall wake up repenting soon . "
( አላህም ) « ከጥቂት ጊዜ በኋላ ( በጥፋታቸው ) በእርግጥ ተጸጻቾች ይኾናሉ » አለው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
the day when men will hear the fateful cry , they will rise up [ from their graves ] .
ጩኸቲቱን በእውነት የሚሰሙበት ቀን ያ ( ከመቃብር ) የመውጫው ቀን ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
we created you from the earth and will revert you back to it ; and raise you up from it a second time .
ከእርሷ ( ከምድር ) ፈጠርናችሁ ፡ ፡ በእርሷም ውስጥ እንመልሳችኋለን ፡ ፡ ከእርሷም በሌላ ጊዜ እናወጣችኋለን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
plucking out men as if they were roots of palm-trees torn up ( from the ground ) .
ሰዎቹን ልክ ከሥሮቻቸው የተጎለሰሱ የዘንባባ ግንዶች መስለው ( ከተደበቁበት ) ትነቅላቸዋለች ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and the parable of an evil word is as an evil tree pulled up from the earth 's surface ; it has no stability .
የመጥፎም ቃል ምሳሌ ከምድር በላይ የተጎለሰሰች ለእርሷ ምንም መደላደል የሌላት እንደኾነች መጥፎ ዛፍ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and the day we shall raise up from every nation a witness , then to the unbelievers no leave shall be given , nor shall they be suffered to make amends .
ከየሕዝቡም ሁሉ መስካሪን የምንቀሰቅስበትን ቀን ( አስታውስ ) ፡ ፡ ከዚያም ለእነዚያ ለካዱት ( ንግግር ) አይፈቀድላቸውም ፡ ፡ እነሱም በወቀሳ አይታለፉም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and bewore a day whereon we will raise up from each community a witness , then those who have disbelieved will not be given leave , nor they will be permitted to please allah .
ከየሕዝቡም ሁሉ መስካሪን የምንቀሰቅስበትን ቀን ( አስታውስ ) ፡ ፡ ከዚያም ለእነዚያ ለካዱት ( ንግግር ) አይፈቀድላቸውም ፡ ፡ እነሱም በወቀሳ አይታለፉም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and during the night wake up and pray , as an additional prayer : it may well be that your lord will raise you to a station of praise and glory . "
ከሌሊትም ላንተ ተጨማሪ የኾነችን ሶላት በእርሱ ( በቁርኣን ) ስገድ ፡ ፡ ጌታህ ምስጉን በኾነ ስፍራ በእርግጥ ያቆምሃል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
a demon from among the jinn said , " i will bring it to you before you get up from your seat . i am strong and trustworthy enough to do it . "
ከጋኔን ኀይለኛው « ከችሎትህ ከመነሳትህ በፊት እኔ እርሱን አመጣልሃለሁ ፡ ፡ እኔም በእርሱ ላይ ብርቱ ታማኝ ነኝ » አለ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
it is he who has raised up from among the common people a messenger from among them , to recite his signs to them and to purify them , and to teach them the book and the wisdom , though before that they were in manifest error ,
እርሱ ያ በመሃይሞቹ ውስጥ አንቀጾቹን ( ቁርኣንን ) በእነርሱ ላይ የሚያነብላቸው ፣ ( ከማጋራት ) የሚያጠራቸውም ፣ መጽሐፍንና ጥበብን የሚያስተምራቸውም የኾነን መልክተኛ ( ሙሐመድን ) ከእነርሱው ውስጥ የላከ ነው ፡ ፡ እነርሱም ከእርሱ በፊት በግልጽ ስሕተት ውስጥ ነበሩ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
he who sent down water from the sky in a determined measure , and thereby we revived a dead land : likewise will you be raised up ( from the earth ) --
ያም ከሰማያ ውሃን በልክ ያወረደላችሁ ነው ፡ ፡ በእርሱም የሞተችውን አገር ሕያው አደረግን ፡ ፡ እንደዚሁ ( ከመቃብራችሁ ) ትውወጣላችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( fasting ) for a fixed number of days ; but if any of you is ill , or on a journey , the prescribed number ( should be made up ) from days later . for those who can do it ( with hardship ) , is a ransom , the feeding of one that is indigent .
የተቆጠሩን ቀኖች ( ጹሙ ) ፡ ፡ ከእናንተም ውሰጥ በሽተኛ ወይም በጉዞ ላይ የኾነ ሰው ከሌሎች ቀኖች ቁጥሮችን መጾም አለበት ፡ ፡ በእነዚያም ጾምን በማይችሉት ላይ ቤዛ ድኻን ማብላት አለባቸው ፡ ፡ ( ቤዛን በመጨመር ) መልካምንም ሥራ የፈቀደ ሰው እርሱ ( ፈቅዶ መጨመሩ ) ለርሱ በላጭ ነው ፡ ፡ መጾማችሁም ለናንተ የበለጠ ነው ፤ የምታውቁ ብትኾኑ ( ትመርጡታላችሁ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: