From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
forbidder of good , exceeder of limits , doubter ,
« ለበጎ ሥራ ከልካይ ፣ በዳይ ፣ ተጠራጣሪ የኾነን ሁሉ ፤ » ( ጣሉ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
go to firon , surely he has exceeded all limits .
« ወደ ፈርዖን ኺድ ፡ ፡ እርሱ ወሰን አልፏልና ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
the sight did not shift , nor did it cross the limits .
ዓይኑ ( ካየው ) አልተዘነበለም ፡ ፡ ወሰንም አላለፈም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
marked by your lord upon those who go beyond the limits . ”
በጌታህ ዘንድ ለድንበር አላፊዎቹ ( በየስማቸው ) ምልክት የተደረገባት ስትኾን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
those who desire to go beyond such limits they commit transgression ,
ከዚህም ወዲያ የፈለጉ ሰዎች እነዚያ እነርሱ ወሰን አላፊዎች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and none gives the lie to it but every exceeder of limits , sinful one
በእርሱም ወሰን አላፊ ኀጢአተኛ ሁሉ እንጅ ሌላ አያስተባብልም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but whoever seeks to go beyond that , these are they that exceed the limits ;
ከዚህም ወዲያ የፈለጉ ሰዎች እነዚያ እነርሱ ወሰን አላፊዎች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but he who seeks to go beyond this , these it is that go beyond the limits--
ከዚያም ወዲያ የፈለገ ሰው እነዚያ እነሱ ድንበር አላፊዎች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
call on your lord humbly and secretly ; surely he does not love those who exceed the limits .
ጌታችሁን ተዋርዳችሁ በድብቅም ለምኑት ፡ ፡ እርሱ ወሰን አላፊዎችን አይወድምና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
so shall we divert the advice away from you , because you are a nation that exceeds the limits ?
ድንበር አላፊዎች ሕዝቦች ለመኾናችሁ ቁርኣኑን ከእናንተ ማገድን እናግዳለን ?
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and leave what your lord has created for you of your wives ? nay , you are a people exceeding limits .
« ከሚስቶቻችሁም ጌታችሁ ለናንተ የፈጠረላችሁን ትተዋላችሁን በእውነቱ እናንተ ወሰን አላፊዎች ሕዝቦ ናችሁ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and those who , when spending , neither exceed the limits nor act miserly , and stay in moderation between the two .
እነዚያም በለገሱ ጊዜ የማያባክኑ የማይቆጥቡትም ናቸው ፡ ፡ በዚህም መካከል ( ልግስናቸው ) ትክክለኛ የኾነ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
fight in the cause of allah those who fight you , but do not transgress limits ; for allah loveth not transgressors .
እነዚያንም የሚጋደሉዋችሁን ( ከሓዲዎች ) በአላህ መንገድ ተጋደሉ ፡ ፡ ወሰንንም አትለፉ ፤ አላህ ወሰን አላፊዎን አይወድምና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
god increases the means of those of his creatures as he please , or limits them for whomsoever he will . he is certainly cognisant of everything .
አላህ ከባሮቹ ለሚሻው ሲሳይን ያሰፋል ፡ ፡ ለእርሱም ያጠብባል ፡ ፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and fight in the way of allah with those who fight with you , and do not exceed the limits , surely allah does not love those who exceed the limits .
እነዚያንም የሚጋደሉዋችሁን ( ከሓዲዎች ) በአላህ መንገድ ተጋደሉ ፡ ፡ ወሰንንም አትለፉ ፤ አላህ ወሰን አላፊዎን አይወድምና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and fight in allah 's cause against those who fight you and do not exceed the limits ; and allah does not like the transgressors .
እነዚያንም የሚጋደሉዋችሁን ( ከሓዲዎች ) በአላህ መንገድ ተጋደሉ ፡ ፡ ወሰንንም አትለፉ ፤ አላህ ወሰን አላፊዎን አይወድምና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and whoso disobeyeth allah and his messenger and transgresseth his limits , he will make him enter fire , where he will dwell for ever ; his will be a shameful doom .
አላህንና መልክተኛውንም የሚያምጽ ወሰኖቹንም የሚተላለፍ በውስጧ ዘውታሪ ሲኾን እሳትን ያገባዋል ፡ ፡ ለርሱም አዋራጅ ቅጣት አለው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
the desert arabs are more stubborn in their denial of truth and hypocrisy , and are the least likely to be aware of the limits which god has revealed to his messenger . god is all knowing and wise .
አዕራቦች በክህደትና በንፍቅና በጣም የበረቱ ፤ አላህም በመልክተኛው ላይ ያወረደውን ሕግጋት ባለማወቅ የተገቡ ናቸው ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
o descendants of adam ! adorn yourself when you go to the mosque , and eat and drink , and do not cross limits ; indeed he does not like the transgressors .
የአዳም ልጆች ሆይ ! ( ኀፍረተ ገላችሁን የሚሸፍኑትን ) ጌጦቻችሁን በመስገጃው ሁሉ ዘንድ ያዙ ፡ ፡ ብሉም ፤ ጠጡም ፤ አታባክኑም ፡ ፡ እርሱ አባካኞችን አይወድምና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and certainly you have known those among you who exceeded the limits of the sabbath , so we said to them : be ( as ) apes , despised and hated .
እነዚያንም ከእናንተ ውስጥ በቅዳሜ ቀን ( ዐሣን በማጥመድ ) ወሰን ያለፉትንና ለነሱ « ወራዳዎች ስትኾኑ ዝንጀሮዎች ኹኑ » ያልናቸውን በእርግጥ ዐወቃችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: