Trying to learn how to translate from the human translation examples.
From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
and they who are observant of zakah
እነዚያም እነርሱ ዘካን ሰጭዎች ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and those who are observant of their testimonies ,
እነዚያም እነርሱ በምስክርነታቸው ትክክለኞች የኾኑት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
all have a different standing in the eyes of god , and god is observant of all their actions .
እነርሱ አላህ ዘንድ ባለ ደረጃዎች ናቸው ፡ ፡ አላህም የሚሠሩትን ነገር ተመልካች ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
your lord gives abundantly to whom he will and sparingly to whom he pleases . he is informed and observant about his servants .
ጌታህ ሲሳይን ለሚሻው ሰው ያሰፋል ፤ ያጠባልም ፡ ፡ እርሱ በባሮቹ ኹኔታ ውስጠ ዐዋቂ ተመልካች ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
you will remember what i am telling you , so i commit my case to god . god is observant of the servants . ”
« ወደ ፊትም ለእናንተ የምላችሁን ምክር ( ቅጣትን በምታዩ ጊዜ ) ታስታውሳላችሁ ፡ ፡ ነገሬንም ሁሉ ወደ አላህ አስጠጋለሁ ፡ ፡ አላህ ባሮቹን ተመልካች ነውና ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
many a generation has been destroyed by our command since noah 's time . your lord is well aware and fully observant of the sins of his servants .
ከኑሕም በኋላ ከክፍለ ዘመናት ሰዎች ያጠፋናቸው ብዙዎች ናቸው ፡ ፡ የባሮቹንም ኃጢኣቶች ውስጠ ዐዋቂ ተመልካች መኾን በጌታህ በቃ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
“ make coats of armor , and measure the links well ; and work righteousness . i am observant of everything you do . ”
ሰፋፊዎችን ጥሩሮች ሥራ ፡ ፡ በአሠራርዋም መጥን ፡ ፡ መልካምንም ሥራ ሥሩ ፡ ፡ እኔ የምትሠሩትን ነገር ሁሉ ተመልካች ነኝና ( አልነው ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
certainly your lord makes plentiful the provision of whomsoever he wills and straitens it for whomsoever he wills . he is well-aware and is fully observant of all that relates to his servants .
ጌታህ ሲሳይን ለሚሻው ሰው ያሰፋል ፤ ያጠባልም ፡ ፡ እርሱ በባሮቹ ኹኔታ ውስጠ ዐዋቂ ተመልካች ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
remember god s blessings ’ upon you , when forces came against you , and we sent against them a wind , and forces you did not see . god is observant of what you do .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ብዙ ሰራዊት በመጣችባችሁና በእነርሱ ላይ ነፋስንና ያላያችኋትን ሰራዊት በላክን ጊዜ በእናንተ ላይ ( ያደረገላችሁን ) የአላህን ጸጋ አስታውሱ ፡ ፡ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
if god were to increase the provision to his servants , they would transgress on earth ; but he sends down in precise measure whatever he wills . surely , regarding his servants , he is expert and observant .
አላህም ለባሮቹ ( ሁሉ ) ሲሳይን በዘረጋ ኖሮ በምድር ውስጥ ( ሁሉም ) ወሰን ባለፉ ነበር ፡ ፡ ግን የሚሻውን በልክ ያወርዳል ፡ ፡ እርሱ በባሮቹ ውስጥ ዐዋቂ ተመልካች ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
if god were to take men to task for their misdeeds , he would not leave a single living creature on the surface of the earth ; but he grants them respite until an appointed time ; and when their appointed time comes , then they will know that god is indeed observant of all his servants .
አላህም ሰዎችን በሠሩት ኀጢአት ቢይዝ ኖሮ በወለሏ ( በምድር ) ላይ ምንም ተንቀሳቃሽ ባልተወ ነበር ፡ ፡ ግን እተወሰነ ጊዜ ድረስ ያቆያቸዋል ፡ ፡ ጊዜያቸውም በመጣ ወቅት ( በኀጢአታቸው ይቀጣቸዋል ) ፡ ፡ አላህ በባሮቹ ( ኹኔታ ) ተመልካች ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: