Results for orphans translation from English to Amharic

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

English

Amharic

Info

English

do not oppress the orphans

Amharic

የቲምንማ አትጨቁን ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

it is he who turns down the orphans

Amharic

ይህም ያ የቲምን በኀይል የሚገፈትረው ፤

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

such is the one who repulses the orphans away ,

Amharic

ይህም ያ የቲምን በኀይል የሚገፈትረው ፤

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

nay , nay ! but ye honour not the orphans !

Amharic

ይከልከል ፤ ይልቁንም የቲምን አታከብሩም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

no . in fact you are not generous to the orphans ,

Amharic

ይከልከል ፤ ይልቁንም የቲምን አታከብሩም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and feed the needy for the love of him , and the orphans and the captives ,

Amharic

ምግብንም ከመውደዳቸው ጋር ለድኻ ፣ ለየቲምም ፣ ለምርኮኛም ለእስረኛም ያበላሉ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

they feed the destitute , orphans , and captives for the love of god , saying ,

Amharic

ምግብንም ከመውደዳቸው ጋር ለድኻ ፣ ለየቲምም ፣ ለምርኮኛም ለእስረኛም ያበላሉ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

they give food , despite their love for it , to the poor and orphans and captives ,

Amharic

ምግብንም ከመውደዳቸው ጋር ለድኻ ፣ ለየቲምም ፣ ለምርኮኛም ለእስረኛም ያበላሉ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

those who devour the possessions of the orphans unjustly devour only fire , and will surely burn in hell .

Amharic

እነዚያ የየቲሞችን ገንዘብ በመበደል የሚበሉ በሆዶቻቸው ውስጥ የሚበሉት እሳትን ብቻ ነው ፡ ፡ እሳትንም በእርግጥ ይገባሉ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

give the orphans their wealth . do not exchange the evil for the good , nor consume their wealth with your wealth .

Amharic

የቲሞችንም ገንዘቦቻቸውን ስጡ ፡ ፡ መጥፎውንም በመልካሙ አትለውጡ ፡ ፡ ገንዘቦቻቸውንም ወደ ገንዘቦቻችሁ ( በመቀላቀል ) አትብሉ እርሱ ታላቅ ኃጢአት ነውና ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

( since wealth does not necessarily guarantee everlasting happiness ) then why do you not show kindness to the orphans ,

Amharic

ይከልከል ፤ ይልቁንም የቲምን አታከብሩም ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

if relatives , orphans or destitute people , are present at the distribution of the legacy , give them something and speak kindly to them .

Amharic

ክፍያንም ( ወራሽ ያልኾኑ ) የዝምድና ባለቤቶችና የቲሞች ፣ ምስኪኖችም በተገኙበት ጊዜ ከእርሱ ዳርጓቸው ፡ ፡ መልካምንም ንግግር ተናገሩዋቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

give unto orphans their wealth . exchange not the good for the bad ( in your management thereof ) nor absorb their wealth into your own wealth .

Amharic

የቲሞችንም ገንዘቦቻቸውን ስጡ ፡ ፡ መጥፎውንም በመልካሙ አትለውጡ ፡ ፡ ገንዘቦቻቸውንም ወደ ገንዘቦቻችሁ ( በመቀላቀል ) አትብሉ እርሱ ታላቅ ኃጢአት ነውና ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

( as for ) those who swallow the property of the orphans unjustly , surely they only swallow fire into their bellies and they shall enter burning fire .

Amharic

እነዚያ የየቲሞችን ገንዘብ በመበደል የሚበሉ በሆዶቻቸው ውስጥ የሚበሉት እሳትን ብቻ ነው ፡ ፡ እሳትንም በእርግጥ ይገባሉ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

they will ask you what they should spend on others . say , " whatever you give should be for parents , close relatives , orphans , the needy , and travellers .

Amharic

ምንን ( ለማንም ) እንደሚለግሱ ይጠይቁሃል ፡ ፡ ከመልካም ነገር የምትለግሱት ፤ ለወላጆችና ለቅርብ ዘመዶች ፣ ለየቲሞችም ፣ ለድሆችም ፣ ለመንገደኞችም ነው ፡ ፡ ከበጎ ነገርም ማንኛውንም ብትሠሩ አላህ እርሱን ዐዋቂ ነው በላቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Warning: Contains invisible HTML formatting

English

to an orphan near of kin

Amharic

የዝምድና ባለቤት የኾነን የቲም ፤

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 3
Quality:

Get a better translation with
8,660,338,901 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK