From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
paraphrase
የኔ ስም ትዕዛዙ አበበ ጫኔ ነው።
Last Update: 2023-05-29
Usage Frequency: 1
Quality:
the good land — its vegetation comes out by the permission of its lord , and as for that which is bad , it does not come out except sparsely . thus do we paraphrase the signs variously for a people who give thanks .
መልካሙም አገር በጌታው ፈቃድ በቃዩ ( ያማረ ኾኖ ) ይወጣል ፡ ፡ ያም መጥፎ የኾነው ( በቃዩ ) ደካማ ኾኖ እንጂ አይወጣም ፡ ፡ እንደዚሁ ለሚያመሰግኑ ሕዝቦች ታምራትን እናብራራለን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
say , ‘ he is able to send upon you a punishment from above you or from under your feet , or confound you as [ hostile ] factions , and make you taste one another s violence ’ . ’ look , how we paraphrase the signs variously so that they may understand !
« እርሱ ( አላህ ) ከበላያችሁ ወይም ከእግሮቻችሁ በታች ቅጣትን በእናንተ ላይ ሊልክ ወይም የተለያዩ ሕዝቦች ስትኾኑ ሊያደባልቃችሁና ከፊላችሁን የከፊሉን ጭካኔ ሊያቀምስ ቻይ ነው » በላቸው ፡ ፡ ያውቁ ዘንድ አንቀጾችን እንዴት እንደምናብራራ ተመልከት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: