From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
they use their oaths as a shield therefore preventing from allah s way ’ – so for them is a disgraceful punishment .
መሓሎቻቸውን ጋሻ አድርገው ያዙ ፡ ፡ ከአላህም መንገድ አገዱ ፡ ፡ ስለዚህ ለእነርሱ አዋራጅ ቅጣት አልላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
nor can you direct the blind to the right way , preventing them from falling into error . you can make only those who believe in our verses to hear the call and then submit .
አንተም ( ልበ ) ዕውሮችን ከጥመታቸው አቅኚ አይደለህም ፡ ፡ በአንቀጾቻችን የሚያምኑትን በስተቀር አታሰማም ፡ ፡ እነርሱ ፍጹም ታዛዦች ናቸውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and we drape veils over their hearts , preventing them from understanding it , and heaviness in their ears . and when you mention your lord alone in the quran , they turn their backs in aversion .
እንዳያውቁትም በልቦቻቸው ላይ ሽፋንን በጆሮቻቸውም ውስጥ ድንቁርናን አደረግን ፡ ፡ ጌታህንም ብቻውን ኾኖ በቁርኣን ባወሳኸው ጊዜ የሚሸሹ ኾነው በጀርባዎቻቸው ላይ ይዞራሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and do not make your oaths phoney excuses between yourselves , so that a foot may not slip after being steadfast and you may taste evil because you were preventing from allah s way ’ ; and lest you be severely punished .
ጫማዎች ከተደላደሉ በኋላ እንዳይንዳለጡ ከአላህም መንገድ በመከልከላችሁ ምክንያት ቅጣትን እንዳትቀምሱ መሓሎቻችሁን በመካከላችሁ ለክዳት መግቢያ አድርጋችሁ አትያዙ ፡ ፡ ለእናንተም ( ያን ጊዜ ) ታላቅ ቅጣት አላችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but if you are prevented , send an offering which you can afford as sacrifice , and do not shave your heads until the offering has reached the place of sacrifice . but if you are sick or have ailment of the scalp ( preventing the shaving of hair ) , then offer expiation by fasting or else giving alms or a sacrificial offering .
ሐጅንና ዑምራንም ለአላህ ሙሉ ፡ ፡ ብትታገዱም ከሀድይ ( ከመሥዋእት ) የተገራውን ( መሰዋት ) አለባችሁ ፡ ፡ ሀድዩም እስፍራው እስከሚደርስ ድረስ ራሶቻችሁን አትላጩ ፡ ፡ ከናንተም ውስጥ በሽተኛ ወይም በራሱ ሁከት ያለበት የኾነ ሰው ( ቢላጭ ) ከጾም ወይም ከምጽዋት ወይም ከመሥዋዕት ቤዛ አለበት ፡ ፡ ጸጥታም ባገኛችሁ ጊዜ እስከ ሐጅ በዑምራ የተጣቀመ ሰው ከሀድይ የተገራውን ( መሠዋት ) አለበት ፡ ፡ ያላገኘም ሰው ሶስትን ቀኖች በሐጅ ወራት ፤ ሰባትም በተመለሳችሁ ጊዜ መጾም አለበት ፡ ፡ ይህች ሙሉ ዐሥር ( ቀናት ) ናት ፡ ፡ ይህም ( ሕግ ) ቤተሰቦቹ ከቅዱሱ መስጊድ አቅራቢያ ላልኾኑ ነው ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፤ አላህም ቅጣተ ብርቱ መኾኑን እወቁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: