From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
or do you have some clear proof ?
ወይስ ለእናንተ ግልጽ አስረጅ አላችሁን ?
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 2
Quality:
he shall be a clear proof against himself ,
በእርግጥም ሰው በነፍሱ ላይ አስረጅ ነው ፡ ፡ ( አካሎቹ ይመሰክሩበታል ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
nay , man shall be a clear proof against himself ,
በእርግጥም ሰው በነፍሱ ላይ አስረጅ ነው ፡ ፡ ( አካሎቹ ይመሰክሩበታል ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and indeed we sent moosa with our signs and a clear proof .
ሙሳንም በተዓምራቶቻችንና በግልጽ ማስረጃ በእርግጥ ላክነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and in moosa , when we sent him with a clear proof towards firaun .
በሙሳም ( ወሬ ) ውስጥ ወደ ፈርዖን በግልጽ ማስረጃ በላክነው ጊዜ ( ምልክትን አደረግን ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
[ moses ] said , " even if i brought you proof manifest ? "
( ሙሳ ) « በግልጽ አስረጅ ብመጣህም እንኳ » አለው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
mankind , an undeniable proof has certainly come to you and we have sent you a shining light
እናንተ ሰዎች ሆይ ! ከጌታችሁ ዘንድ በእርግጥ አስረጅ መጣላችሁ ፤ ወደእናንተም ገላጭ የኾነን ብርሃን ( ቁርኣንን ) አወረድን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
his is everything in the heavens and everything on earth . do you have any proof for this ?
« አላህ ልጅን ያዘ ( ወለደ ) » አሉ ፡ ፡ ( ከሚሉት ) ጥራት ተገባው ፡ ፡ እርሱ ተብቃቂ ነው ፡ ፡ በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የርሱ ነው ፡ ፡ እናንተ ዘንድ በዚህ ( በምትሉት ) ምንም አስረጅ የላችሁም ፡ ፡ በአላህ ላይ የማታውቁትን ትናገራላችሁን
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and there is one who argues concerning allah without having knowledge nor any proof nor a clear text .
ከሰዎችም ውስጥ ያለ ዕውቀት ፣ ያለ ማስረጃም ፣ ያለ አብራሪ መጽሐፍም በአላህ ነገር የሚከራከር ሰው አልለ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
o men , you have received infallible proof from your lord , and we have sent down a beacon light to you .
እናንተ ሰዎች ሆይ ! ከጌታችሁ ዘንድ በእርግጥ አስረጅ መጣላችሁ ፤ ወደእናንተም ገላጭ የኾነን ብርሃን ( ቁርኣንን ) አወረድን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( the clear proof is ) the noble messenger from allah , who reads the pure pages .
( አስረጁም ) ከአላህ የኾነ መልክተኛ የተጥራሩን መጽሐፎች የሚያነብ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
it behooves me to say nothing about allah except the truth . i certainly bring you a manifest proof from your lord .
« » በአላህ ላይ ከእውነት በቀር አለመናገር ተገቢዬ ነው ፡ ፡ ከጌታችሁ በተዓምር በእርግጥ መጣኋችሁ ፡ ፡ የእስራኤልንም ልጆች ከእኔ ጋር ልቀቅ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and when they see an ayah ( a sign , a proof , or an evidence ) from allah , they mock at it .
ተዓምርን ባዩም ጊዜ ለመሳለቅ ይጠራራሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and saying , “ and do not rebel against allah ; i have brought a clear proof to you . ”
« በአላህም ላይ አትኩሩ ፡ ፡ እኔ ግልጽ የኾነን አስረጅ ያመጣሁላችሁ ነኝና ( በማለት መጣላቸው ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and that was our proof which we gave ibrahim ( abraham ) against his people . we raise whom we will in degrees .
ይህችም ማስረጃችን ናት ፡ ፡ ለኢብራሂም በሕዝቦቹ ላይ ( አስረጅ እንድትኾን ) ሰጠናት ፡ ፡ የምንሻውን ሰው በደረጃዎች ከፍ እናደርጋለን ፡ ፡ ጌታህ ጥበበኛ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
moses asked , " what if i were to bring you clear proof ( of the existence of god ) ? "
( ሙሳ ) « በግልጽ አስረጅ ብመጣህም እንኳ » አለው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
o people who believe ! do not befriend disbelievers in place of muslims ; do you wish to give allah a clear proof against you ?
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ከምእምናን ሌላ ከሓዲዎችን ወዳጆች አድርጋችሁ አትያዙ ፤ ለአላህ በናንተ ላይ ግልጽ ማስረጃዎችን ልታደርጉ ትፈልጋላችሁን
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
say : i am ( relying ) on clear proof from my lord , while ye deny him . i have not that for which ye are impatient .
« እኔ ከጌታዬ በኾነች ግልጽ ማስረጃ ላይ ነኝ ፡ ፡ በእርሱም አስተባበላችሁ ፡ ፡ በርሱ የምትቻኮሉበት ቅጣት እኔ ዘንድ አይደለም ፡ ፡ ፍርዱ ለአላህ ብቻ ነው ፡ ፡ እውነትን ይፈርዳል ፡ ፡ እርሱም ከፈራጆች ሁሉ በላጭ ነው » በላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
these are their own desires . say ( o muhammad peace be upon him ) , " produce your proof if you are truthful . "
« ገነትንም አይሁድን ወይም ክርስቲያኖችን የኾነ ሰው እንጂ ሌላ አይገባትም » አሉ ፡ ፡ ይህቺ ( ከንቱ ) ምኞታቸው ናት ፡ ፡ « እውነተኞች እንደኾናችሁ አስረጃችሁን አምጡ » በላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
and allah makes the ayat ( proofs , evidences , verses , lessons , signs , revelations , etc . ) plain to you , and allah is all-knowing , all-wise .
ለእናንተም አላህ አንቀጾችን ይገልጽላችኋል ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: