From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
and for one whose scales prove light ,
ሚዛኖቹም የቀለሉበት ሰውማ ፤
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and that god may prove the believers , and blot out the unbelievers .
አላህም እነዚያን ያመኑትን ( ከኀጢአት ) ሊያነጻና ከሓዲዎችንም ሊያጠፋ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
neither can they prove the things whereof they now accuse me.
አሁንም ስለሚከሱኝ ያስረዱህ ዘንድ አይችሉም።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
so that god may prove those who believe , and eliminate the disbelievers .
አላህም እነዚያን ያመኑትን ( ከኀጢአት ) ሊያነጻና ከሓዲዎችንም ሊያጠፋ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
therefore the ones whose scales prove heavy – they are the successful .
ሚዛኖቹም የከበዱለት ሰው እነዚያ እነርሱ ፍላጎታቸውን ያገኙ ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and that allah may prove those who believe , and may blight the disbelievers .
አላህም እነዚያን ያመኑትን ( ከኀጢአት ) ሊያነጻና ከሓዲዎችንም ሊያጠፋ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
they said : and what shall be the penalty for it , if ye prove liars ?
« ውሸታሞች ብትሆኑ ቅጣቱ ምንድን ነው » አሏቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
they said : ' what shall be the recompense , if you prove to be lying '
« ውሸታሞች ብትሆኑ ቅጣቱ ምንድን ነው » አሏቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and thus did the word of your lord prove true against those who disbelieved that they are the inmates of the fire .
እንደዚሁም የጌታህ ቃል በእነዚያ በካዱት ላይ እነርሱ የእሳት ጓዶች ናቸው ማለት ተረጋገጠች ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and on them did satan prove true his idea , and they followed him , all but a party that believed .
ኢብሊስም በእነርሱ ላይ ምኞቱን በእርግጥ ፈጸመ ፤ ከአመኑትም የሆኑት ጭፍሮች በስተቀር ተከተሉት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and that he might verify the truth and prove untrue the untrue , though the sinners were averse to it .
( ይህንንም ያደረገው ) አጋሪዎቹ ቢጠሉም እውነቱን ሊያረጋግጥ ክህደትንም ሊያጠፋ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and on that day , the weighing will truly be done ; so those whose scales prove heavy are the successful .
ትክክለኛውም ሚዛን የዚያን ቀን ነው ፡ ፡ ሚዛኖቻቸው የከበዱላቸው ሰዎችም እነዚያ እነርሱ የፈለጉትን ያገኙ ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and of a surety we shall prove you all until we know the strivers among you and the steadfast , and we shall prove your states .
ከእናንተም ታጋዮቹንና ታጋሾቹን እስከምናውቅ ፣ ወሬዎቻችሁንም እስከምንገልጽ ድረስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
" and allah by his words doth prove and establish his truth , however much the sinners may hate it ! "
አላህም ከሓዲዎች ቢጠሉም እውነትን በቃላቱ ያረጋግጣል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
every soul is going to taste of death , and we shall prove you with evil and good as a temptation ; and unto us ye shall be returned .
ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት ፡ ፡ ለመፈተንም በክፉም በበጎም እንሞክራችኋለን ፡ ፡ ወደኛም ትመለሳላችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and we will surely prove you with aught of fear and hunger and diminution in riches and lives and fruits ; and bear thou the glad tidings unto the patient ;
ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር ፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም ፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን ፡ ፡ ታጋሾችንም ( በገነት ) አብስር ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and moses said : though ye and all who are in the earth prove thankless , lo ! allah verily is absolute , owner of praise .
ሙሳም አለ « እናንተም በምድር ያለውም ሁሉ በመላ ብትክዱ አላህ በእርግጥ ተብቃቂ ምስጉን ነው ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and recall when allah promised you that one of the two hosts would fall to you , and you wished that the one without arms should fall into your hands . but allah sought to prove by his words the truth to be true and to annihilate the unbelievers to the last remnant
አላህም ከሁለቱ ጭፍሮች አንደኛዋን እርሷ ለናንተ ናት ሲል ተስፋ በሰጣችሁ ጊዜ ፣ የሀይል ባለቤት ያልኾነችውም ( ነጋዴይቱ ) ለናንተ ልትኾን በወደዳችሁ ጊዜ ፣ አላህም በተስፋ ቃላቱ እውነትን ማረጋገጡን ሊገልጽና የከሓዲዎችንም መጨረሻ ሊቆርጥ በሻ ጊዜ ( የኾነውን አስታውስ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
have you not seen those who have established friendship with the people who are subject to the wrath of god ? they do not belong to you nor you to them , yet they knowingly try to prove their point by using false oaths .
ወደእነዚያ አላህ በእነርሱ ላይ የተቆጣባቸውን ሕዝቦች ወደ ተወዳጁት ( መናፍቃን ) አላየኽምን ? እነርሱ ከእናንተ አይደሉም ፡ ፡ ከእነርሱም አይደሉም ፡ ፡ እነርሱም የሚያውቁ ሲኾኑ በውሸት ላይ ይምላሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
to warn the living * , and to prove the word against disbelievers . ( only the believers are deemed alive in allah s sight ’ . )
( ግሣጼነቱም ልቡ ) ሕያው የኾነን ሰው ሊያስፈራራበትና ቃሉም በከሓዲዎች ላይ ይፈጸም ዘንድ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: