From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
on the day when the quake quakes .
ተርገፍጋፊይቱ ( ምድር ) በምትርገፈገፍበት ቀን ፤
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
when the earth is shaken with its quake .
ምድር ( በኀይል ) መንቀጥቀጥዋን በተንቀጠቀጠች ጊዜ ፤
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
when the earth is rocked with a terrible quake
ምድር ( በኀይል ) መንቀጥቀጥዋን በተንቀጠቀጠች ጊዜ ፤
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
a day shall come whereon the quaking will quake ,
ተርገፍጋፊይቱ ( ምድር ) በምትርገፈገፍበት ቀን ፤
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
there the believers were tried , they were shaken , a severe quake .
እዚያ ዘንድ ምእምናን ተሞከሩ ፡ ፡ ብርቱን መንቀጥቀጥም ተንቀጠቀጡ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
be wary of your lord ! indeed the quake of the hour is a terrible thing .
እናንተ ሰዎች ሆይ ! ጌታችሁን ፍሩ የሰዓቲቱ እንቅጥቃጤ በጣም ከባድ ነገር ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
whereupon the quake overtook them , and they became lifeless bodies in their homes .
ወዲያውም የምድር መንቀጥቀጥ ( ጩኸትም ) ያዘቻቸው ፡ ፡ በቤቶቻቸውም ውስጥ ተንከፍርረው አነጉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
on the day when the earth with all its mountains quake and the mountains become heaps of shifting sand .
ምድርና ገራዎች በሚርገፈገፉበት ፣ ጋራዎችም ፈሳሽ የአሸዋ ክምር በሚኾኑበት ቀን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
are ye secure that he who is in the heaven will not sink the earth with you and then it should quake ?
በሰማይ ውስጥ ያለን ( ሰራዊት ) በእናንተ ምድርን ቢደረባባችሁ ወዲያውም እርሷ የምታረገርግ ብትኾን ትተማመናላችሁን ? ( አትፈሩምን ? )
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and he hath cast into the earth firm hills that it quake not with you , and streams and roads that ye may find a way .
በምድርም ውስጥ በእናንተ እንዳታረገርግ ተራራዎችን ጣለባት ፡ ፡ ጂረቶችንም ፣ መንገዶችንም ትመሩ ዘንድ ( አደረገ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
do you feel secure that he who is in heaven will not cause the earth to sink beneath you and then begin to quake ?
በሰማይ ውስጥ ያለን ( ሰራዊት ) በእናንተ ምድርን ቢደረባባችሁ ወዲያውም እርሷ የምታረገርግ ብትኾን ትተማመናላችሁን ? ( አትፈሩምን ? )
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and we have placed in the earth firm hills lest it quake with them , and we have placed therein ravines as roads that haply they may find their way .
በምድርም ውስጥ በእነሱ እንዳታረገርግ ጋራዎችን አደረግን ፡ ፡ ይመሩም ዘንድ በእርሷ ውስጥ ሰፋፊ መንገዶችን አደረግን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
on the day when the earth and the mountains shall quake and the mountains shall become ( as ) heaps of sand let loose .
ምድርና ገራዎች በሚርገፈገፉበት ፣ ጋራዎችም ፈሳሽ የአሸዋ ክምር በሚኾኑበት ቀን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
people , have fear of your lord ; the quake ( of the physical realm ) at the hour of doom will be terribly violent .
እናንተ ሰዎች ሆይ ! ጌታችሁን ፍሩ የሰዓቲቱ እንቅጥቃጤ በጣም ከባድ ነገር ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
indeed the believers are those whose hearts quake at the mention of allah , and when his verses are recited to them it increased them in faith . they are those who put their trust in their lord .
ፍጹም ምእምናን እነዚያ አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚፈሩት ፣ በነሱም ላይ አንቀጾቻችን በተነበቡ ጊዜ እምነትን የሚጨምሩላቸው ፣ በጌታቸውም ላይ ብቻ የሚመኩት ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
who , when god is mentioned , their hearts quake , and such as endure patiently whatever visits them , and who perform the prayer , and expend of what we have provided them .
እነዚያን አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚጨነቁትን ፣ በደረሰባቸውም ( መከራ ) ላይ ታጋሾችን ፣ ሶላትንም አስተካክለው ሰጋጆችን ፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚለግሱትን ( አብስር ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
those only are believers who , when god is mentioned , their hearts quake , and when his signs are recited to them , it increases them in faith , and in their lord they put their trust ,
ፍጹም ምእምናን እነዚያ አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚፈሩት ፣ በነሱም ላይ አንቀጾቻችን በተነበቡ ጊዜ እምነትን የሚጨምሩላቸው ፣ በጌታቸውም ላይ ብቻ የሚመኩት ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
are you secure that he who is in the sky will not make the earth swallow you while it quakes ?
በሰማይ ውስጥ ያለን ( ሰራዊት ) በእናንተ ምድርን ቢደረባባችሁ ወዲያውም እርሷ የምታረገርግ ብትኾን ትተማመናላችሁን ? ( አትፈሩምን ? )
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: