Results for recounted translation from English to Amharic

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

English

Amharic

Info

English

we forbade to the jews what we have recounted to you earlier , and we did not wrong them , but they used to wrong themselves .

Amharic

በእነዚያም ይሁዳውያን በኾኑት ላይ ከአሁን በፊት በአንተ ላይ የተረክነውን ነገር እርም አድርገንባቸዋል ፡ ፡ እኛም አልበደልናቸውም ፡ ፡ ግን ነፍሶቻቸውን ይበድሉ ነበሩ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and apostles we have recounted to you earlier and apostles we have not recounted to you — and to moses allah spoke directly —

Amharic

ከዚህም በፊት በአንተ ላይ በእርግጥ የተረክናቸውን መልክተኞች ባንተ ላይም ያልተረክናቸውን መልክተኞች ( እንደላክን ላክንህ ) ፡ ፡ አላህም ሙሳን ማነጋገርን አነጋገረው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

we have already recounted to you what we prohibited to the jews . in so doing we did not wrong them ; it is they who wronged themselves .

Amharic

በእነዚያም ይሁዳውያን በኾኑት ላይ ከአሁን በፊት በአንተ ላይ የተረክነውን ነገር እርም አድርገንባቸዋል ፡ ፡ እኛም አልበደልናቸውም ፡ ፡ ግን ነፍሶቻቸውን ይበድሉ ነበሩ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and un to those who are judaised we disallowed that which we have already recounted unto thee ; and we wronged them not , but themselves they were wont to wrong .

Amharic

በእነዚያም ይሁዳውያን በኾኑት ላይ ከአሁን በፊት በአንተ ላይ የተረክነውን ነገር እርም አድርገንባቸዋል ፡ ፡ እኛም አልበደልናቸውም ፡ ፡ ግን ነፍሶቻቸውን ይበድሉ ነበሩ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

came there not unto you messengers of your own who recounted unto you my tokens and warned you of the meeting of this your day ? they will say : we testify against ourselves .

Amharic

የጋኔንና የሰዎች ጭፍሮች ሆይ ! ፡ - « አንቀጾቼን በእናንተ ላይ የሚተርኩ የዚህንም ቀናችሁን ( ቅጣት ) ማግኘትን የሚያስፈራሩዋችሁ ከእናንተው የኾኑ መልክተኞች አልመጧችሁምን » ( ይባላሉ ) ፡ ፡ « በነፍሶቻችን ላይ መሰከርን ፤ ( መጥተውልናል ) » ይላሉ ፡ ፡ የቅርቢቱም ሕይወት አታለለቻቸው ፡ ፡ በነፍሶቻቸውም ላይ እነርሱ ከሓዲዎች የነበሩ መኾናቸውን መሰከሩ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

assuredly we have sent apostlesy before thee , of them are these whose store we have recounted unto thee and these whose story we have net recounted unto thee . and it was not possible for anv apostle that he should bring a sign san by allah 's leave .

Amharic

ካንተ በፊትም መልክተኞችን በእርግጥ ልከናል ፡ ፡ ከእነርሱ ባንተ ላይ የተረክንልህ አልለ ፡ ፡ ከእነርሱም ባንተ ላይ ያልተረክነው አልለ ፡ ፡ ለማንኛውም መልክተኛ በአላህ ፈቃድ ካልኾነ ተዓምርን ሊያመጣ አይገባውም ፡ ፡ የአላህም ትእዛዝ በመጣ ጊዜ በእውነት ይፈረዳል ፡ ፡ እዚያ ዘንድም አጥፊዎቹ ይከስራሉ ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

she said , ‘ indeed my father invites you to pay you the wages for watering [ our flock ] for us . ’ so when he came to him and recounted the story to him , he said , ‘ do not be afraid .

Amharic

ከሁለቱ አንደኛይቱም ከሐፍረት ጋር የምትኼድ ሆና መጣችው ፡ ፡ « አባቴ ለእኛ ያጠጣህልንን ዋጋ ሊሰጥህ ይጠራሃል » አለችው ፡ ፡ ወደእርሱ በመጣና ወሬውን በእርሱ ላይ በተረከለትም ጊዜ « አትፍራ ከበደለኞቹ ሕዝቦች ድነሃል » አለው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Get a better translation with
9,160,343,705 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK