Results for regularly translation from English to Amharic

Computer translation

Trying to learn how to translate from the human translation examples.

English

Amharic

Info

English

regularly

Amharic

 

From: Machine Translation
Suggest a better translation
Quality:

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

English

Amharic

Info

English

and tall date palms with regularly set spathes ,

Amharic

ዘምባባንም ረዣዢም ለእርሷ የተደራረበ እንቡጥ ያላት ስትኾን ( አበቀልን ) ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

who pray regularly and give in alms out of what we have provided for them .

Amharic

እነዚያ ሶላትን ደንቡን አሟልተው የሚሰግዱ ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚለግሱ ናቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

who pray regularly and pay obligatory alms and have firm faith in the hereafter .

Amharic

ለእነዚያ ሶላትን ለሚሰግዱት ዘካንም ለሚሰጡት እነሱም በመጨረሻይቱ ሕይወት እነሱ የሚያረጋግጡ ለኾኑት ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

those who observe the prayers , and give charity regularly , and are certain of the hereafter .

Amharic

ለእነዚያ ሶላትን ለሚሰግዱት ዘካንም ለሚሰጡት እነሱም በመጨረሻይቱ ሕይወት እነሱ የሚያረጋግጡ ለኾኑት ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

pray regularly , and give regular charity , and obey the messenger , so that you may receive mercy .

Amharic

ሶላትንም አስተካክላችሁ ስገዱ ፡ ፡ ምጽዋትንም ስጡ ፡ ፡ መልክተኛውንም ታዘዙ ፡ ፡ ለእናንተ ሊታዘንላችሁ ይከጀላልና ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

say our prayers regularly and to fear god . " he it is to whom you will be gathered . "

Amharic

ሶላትንም በደንቡ ስገዱ ፍሩትም ፤ ( በማለት ታዘዝን ) ፡ ፡ እርሱም ያ ወደርሱ ብቻ የምትሰበሰቡበት ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Warning: Contains invisible HTML formatting

English

recite what has been revealed to you of the book , and pray regularly . surely prayer restrains one from indecency and evil and remembrance of god is greater .

Amharic

ከመጽሐፍ ወደ አንተ የተወረደውን አንብብ ፡ ፡ ሶላትንም ደንቡን ጠብቀህ ስገድ ፡ ፡ ሶላት ከመጥፎና ከሚጠላ ነገር ሁሉ ትከለክላለችና ፡ ፡ አላህንም ማውሳት ከሁሉ ነገር በላጭ ነው ፤ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ያውቃል ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and those who respond to their lord , and pray regularly , and conduct their affairs by mutual consultation , and give of what we have provided them .

Amharic

ለእነዚያም የጌታቸውን ጥሪ ለተቀበሉት ፣ ሶላትንም ላዘወተሩት ፣ ነገራቸውም በመካከላቸው መመካከር ለኾነው ከሰጠናቸውም ሲሳይ ለሚለግሱት ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

your allies are god , and his messenger , and those who believe — those who pray regularly , and give charity , and bow down .

Amharic

ረዳታችሁ አላህና መልክተኛው እነዚያም ያመኑት ብቻ ናቸው ፡ ፡ ( እነርሱ ) እነዚያ ሶላትን በደንቡ የሚሰግዱ እነርሱም ያጎነበሱ ኾነው ምጽዋትን የሚሰጡ ናቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

so that the messenger may be a witness over you , and you may be witnesses over the people . so pray regularly , and give regular charity , and cleave to god .

Amharic

በአላህም ሃይማኖት ተገቢውን ትግል ታገሉ ፡ ፡ እርሱ መርጧችኋል ፡ ፡ በናንተም ላይ በሃይማኖቱ ውስጥ ምንም ችግር አላደረገባችሁም ፡ ፡ የአባታችሁን የኢብራሂምን ሃይማኖት ተከተሉ ፡ ፡ እርሱ ከዚህ በፊት ሙስሊሞች ብሎ ሰይሟችኋል ፡ ፡ በዚህም ( ቁርኣን ) ፤ መልክተኛው በእናንተ ላይ መስካሪ እንዲሆን እናንተም በሰዎቹ ላይ መስካሪዎች እንድትኾኑ ( ሙስሊሞች ብሎ ሰይሟችኋል ) ፡ ፡ ሶላትንም አስተካክላችሁ ስገዱ ፣ ዘካንም ስጡ ፣ በአላህም ተጠበቁ ፣ እርሱ ረዳታችሁ ነው ፡ ፡ ( እርሱ ) ምን ያምር ጠባቂ ! ምን ያምርም ረዳት !

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

say your prayers regularly , and enjoin good , and forbid evil , and endure patiently whatever may befall you . surely , this is something which requires firm resolve .

Amharic

« ልጄ ሆይ ! ሶላትን አስተካክለህ ስገድ ፡ ፡ በበጎ ነገርም እዘዝ ፡ ፡ ከሚጠላም ሁሉ ከልክል ፡ ፡ በሚያገኝህም መከራ ላይ ታገስ ፡ ፡ ይህ በምር ከሚያዙ ነገሮች ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

those who are steadfast in seeking the favour of their lord , and pray regularly and spend secretly and openly out of what we have provided them with , and ward off evil with good . theirs shall be the final abode .

Amharic

እነዚያም የጌታቸውን ውዴታ ለመፈለግ የታገሱ ፣ ሶላትንም አዘውትረው የሰገዱ ፣ እኛ ከሰጠናቸው ሲሳይም በምስጢርም ኾነ በግልጽ የመጸወቱ ፣ ክፉውንም ነገር በበጎ የሚገፈትሩ ናቸው ፡ ፡ እነዚያ ለእነሱ መጨረሻይቱ ምስጉን አገር አለቻቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and those who patiently seek the presence of their lord , and pray regularly , and spend from our provisions to them , secretly and openly , and repel evil with good . these will have the ultimate home .

Amharic

እነዚያም የጌታቸውን ውዴታ ለመፈለግ የታገሱ ፣ ሶላትንም አዘውትረው የሰገዱ ፣ እኛ ከሰጠናቸው ሲሳይም በምስጢርም ኾነ በግልጽ የመጸወቱ ፣ ክፉውንም ነገር በበጎ የሚገፈትሩ ናቸው ፡ ፡ እነዚያ ለእነሱ መጨረሻይቱ ምስጉን አገር አለቻቸው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

as storage devices can develop bad blocks at any time it is valuable to regularly read all blocks on all disks in a raid array so as to catch such bad blocks early. the raid array will remain operational for the duration of the operation but performance will be impacted. for more information about data scrubbing, see the raid administration article.

Amharic

mdraid-scrub-dialog

Last Update: 2014-08-15
Usage Frequency: 1
Quality:

English

[ they are ] those who , if we established them in the land , would say their prayers regularly and pay the zakat and enjoin good and forbid evil . the final outcome of all affairs rests with god .

Amharic

( እነርሱም ) እነዚያ በምድር ላይ ብናስመቻቸው ሶላትን እንደሚገባ የሚያስተካክሉ ፣ ዘካንም የሚሰጡ ፣ በደግ ነገርም የሚያዝዙ ፣ ከመጥፎ ነገርም የሚከለክሉ ናቸው ፡ ፡ የነገሮቹም ሁሉ መጨረሻ ወደ አላህ ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Get a better translation with
7,786,371,817 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK