From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
so turn thou from them ; thou wilt not be reproached .
ከእነርሱም ( ክርክር ) ዘወር በል ፤ ( ተዋቸው ) ፡ ፡ አንተ ምንም ተወቃሽ አይደለህምና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and keep not thy hand chained to thy neck , nor outspread it widespread altogether , or thou wilt sit reproached and denuded .
እጅህንም ወደ አንገትህ የታሰረች አታድርግ ፡ ፡ መዘርጋትንም ሁሉ አትዘርጋት ፤ የተወቀስክ የተቆጨኽ ትኾናለህና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and do not keep your hand tied to your neck nor open it completely , lest you remain seated – reproached , weary .
እጅህንም ወደ አንገትህ የታሰረች አታድርግ ፡ ፡ መዘርጋትንም ሁሉ አትዘርጋት ፤ የተወቀስክ የተቆጨኽ ትኾናለህና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
for even christ pleased not himself; but, as it is written, the reproaches of them that reproached thee fell on me.
ክርስቶስ ራሱን ደስ አላሰኘምና፤ ነገር ግን። አንተን የነቀፉበት ነቀፋ ወደቀብኝ ተብሎ እንደ ተጻፈ ሆነበት።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
and let not thine hand be chained to thy neck , nor stretch it forth to the utmost stretching , lest thou sit down reproached , impoverished .
እጅህንም ወደ አንገትህ የታሰረች አታድርግ ፡ ፡ መዘርጋትንም ሁሉ አትዘርጋት ፤ የተወቀስክ የተቆጨኽ ትኾናለህና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
this is the one regarding whom you reproached me . indeed i tried to tempt him to myself but he held back , although if he were not to follow my order , he would certainly be imprisoned and humiliated . "
« ታዲያ ይህ ያ በርሱ ( ፍቅር ) የዘለፋችሁኝ ነው ፡ ፡ በእርግጥም ከነፍሱ አባበልኩት ፡ ፡ እምቢ አለም ፡ ፡ የማዘውንም ነገር ባይሠራ በእርግጥ ይታሰራል ፡ ፡ ከወራዶቹም ይሆናል » አለች ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
[ allah ] said , " get out of paradise , reproached and expelled . whoever follows you among them - i will surely fill hell with you , all together . "
« የተጠላህ ብራሪ ስትኾን ከእርሷ ውጣ ፡ ፡ ከእነርሱ የተከተለህ ከእናንተ ከመላችሁም ገሀነምን በእርግጥ እሞላታለሁ » አለው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting