From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
but those who disbelieve and deny our revelations are residents of hell .
እነዚያም የካዱና በአንቀጾቻችን ያስተባበሉ እነዚያ የእሳት ጓዶች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
alike are not the inmates of hell and the residents of paradise . the men of paradise will be felicitous .
የእሳት ጓዶችና የገነት ጓዶች አይተካከሉም ፡ ፡ የገነት ጓዶች እነርሱ ምኞታቸውን አግኚዎች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
satan is certainly your enemy , so hold him as a foe . he only calls his faction to be the residents of hell .
ሰይጣን ለናንተ ጠላት ነው ፡ ፡ ስለዚህ ጠላት አድርጋችሁ ያዙት ፡ ፡ ተከታዮቹን የሚጠራው ከእሳት ጓዶች እንዲኾኑ ብቻ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
some residents of adama said that russia’s annexation of crimea won’t affect the growth and transformation plan of ethiopia.
የዩክሬይን የዚያ አካባቢ ነዋሪዎች ወደራሽያ ለመቀጠል በትልቅ ድምፅ በወሰኑበት የክራይሜያን ሪፈረንደም ጉዳይ ደግሞ፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
as for those who disbelieve , neither wealth nor children will avail them in the least against god . they are the residents of hell where they will live for ever .
እነዚያ የካዱት ሰዎች ገንዘቦቻቸውና ልጆቻቸው ከአላህ ( ቅጣት ) እነርሱን ምንንም አያድኑዋቸውም ፡ ፡ እነዚያም የእሳት ጓዶች ናቸው ፡ ፡ እነርሱ በእርስዋ ውስጥ ዘውታሪዎች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
is it not clear to those who inherit the earth after its ( former ) residents that if we please we would afflict them on account of their faults and set a seal on their hearts so they would not hear .
ለእነዚያ ምድርን ከባለቤቶችዋ ( ጥፋት ) በኋላ ለሚወርሱት ብንሻ ኖሮ በኃጢኣቶቻቸው የምንቀጣቸው መኾናችን አልተገለጸላቸውምን በልቦቻቸውም ላይ እናትማለን ፡ ፡ ስለዚህ እነርሱ አይሰሙም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
god is the friend of those who believe , and leads them out of darkness into light ; but the patrons of infidels are idols and devils who lead them from light into darkness . they are the residents of hell , and will there for ever abide .
አላህ የእነዚያ ያመኑት ሰዎች ረዳት ነው ፡ ፡ ከጨለማዎች ወደ ብርሃን ያወጣቸዋል ፡ ፡ እነዚያም የካዱት ረዳቶቻቸው ጣዖታት ናቸው ፡ ፡ ከብርሃን ወደ ጨለማዎች ያወጧቸዋል ፡ ፡ እነዚያ የእሳት ጓዶች ናቸው ፤ እነርሱ በውስጧ ዘውታሪዎች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and perform hajj ( greater pilgrimage ) and umrah ( lesser pilgrimage ) for allah ; and if you are prevented , send sacrifice whatever is available ; and do not shave your heads until the sacrifice reaches its destination ; so whoever among you is sick or has an ailment in the head , must pay a compensation by fasting or charity or sacrifice ; then when you are in peace and whoever – takes the advantage of combining the hajj and umrah , it is compulsory for him to sacrifice whatever is available ; and whoever cannot afford it , must fast for three days while on the pilgrimage , and seven when you have returned to your homes ; these are ten in all ; this decree is for him who is not a resident of mecca ; and keep fearing allah and know well that allah s punishment ’ is severe .
ሐጅንና ዑምራንም ለአላህ ሙሉ ፡ ፡ ብትታገዱም ከሀድይ ( ከመሥዋእት ) የተገራውን ( መሰዋት ) አለባችሁ ፡ ፡ ሀድዩም እስፍራው እስከሚደርስ ድረስ ራሶቻችሁን አትላጩ ፡ ፡ ከናንተም ውስጥ በሽተኛ ወይም በራሱ ሁከት ያለበት የኾነ ሰው ( ቢላጭ ) ከጾም ወይም ከምጽዋት ወይም ከመሥዋዕት ቤዛ አለበት ፡ ፡ ጸጥታም ባገኛችሁ ጊዜ እስከ ሐጅ በዑምራ የተጣቀመ ሰው ከሀድይ የተገራውን ( መሠዋት ) አለበት ፡ ፡ ያላገኘም ሰው ሶስትን ቀኖች በሐጅ ወራት ፤ ሰባትም በተመለሳችሁ ጊዜ መጾም አለበት ፡ ፡ ይህች ሙሉ ዐሥር ( ቀናት ) ናት ፡ ፡ ይህም ( ሕግ ) ቤተሰቦቹ ከቅዱሱ መስጊድ አቅራቢያ ላልኾኑ ነው ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፤ አላህም ቅጣተ ብርቱ መኾኑን እወቁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: