From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
their predecessors also said the same , but their earnings proved of no avail to them ,
እነዚያ ከእነርሱ በፊት የነበሩት ሕዝቦች በእርግጥ ብለዋታል ፡ ፡ ይሠሩት የነበሩትም ነገር ከእነርሱ አልጠቀማቸውም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but those who believed and did good deeds , and we do not burden any soul with more than it can bear , such are the heirs of the garden and there they will remain forever .
እነዚያም ያመኑና መልካሞችን የሠሩ ነፍስን ችሎታዋን እንጂ አናስገድድምና ፤ እነዚያ የገነት ሰዎች ናቸው ፡ ፡ እነርሱ በርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
enter blogging ghana, the country's largest organization of bloggers and social media enthusiasts with more than 100 members.
ጋናን ጡመራ (blogging ghana)ን ይመልከቱ፣ 100 አባላት ያክል ያሉት የአገሪቱ ጦማሪዎችና ማኅበራዊ አውታር ተጠቃሚዎች ትልቅ ስብስብ ነው፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
as for those who believe and do good works we never charge a soul with more than it can bear they are the companions of paradise , and there they shall live for ever .
እነዚያም ያመኑና መልካሞችን የሠሩ ነፍስን ችሎታዋን እንጂ አናስገድድምና ፤ እነዚያ የገነት ሰዎች ናቸው ፡ ፡ እነርሱ በርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
do not touch the wealth of the orphan , except in the fairer manner until he reaches maturity . give just weight and full measure , we never charge a soul with more than it can bear .
« የየቲምንም ገንዘብ ብርታቱን ( አካለ መጠን ) እስኪደርስ ድረስ በዚያች እርሷ መልካም በኾነች ኹኔታ እንጅ አትቅረቡ ፡ ፡ ስፍርንና ሚዛንንም በትክክሉ ሙሉ ፡ ፡ ነፍስን ችሎታዋን እንጂ አናስገድድም ፡ ፡ በተናገራችሁም ጊዜ በዘመዶቻችሁ ላይ ቢኾንም እንኳ ( እውነትን በመናገር ) አስተካክሉ ፡ ፡ በአላህም ቃል ኪዳን ሙሉ ፡ ፡ እነሆ ትገሰጹ ዘንድ በርሱ አዘዛችሁ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
allah has favoured some of you with more worldly provisions than others . then those who are more favoured do not give away their provisions to their slaves lest they become equal sharers in it .
አላህም ከፊላችሁን በከፊሉ ላይ በሲሳይ አበለጠ ፡ ፡ እነዚያም በላጭ የተደረጉት ሲሳያቸውን እጆቻቸው በያዙዋቸው ( ባሮች ) ላይ እነሱ በእርሱ ይተካከሉ ዘንድ መላሾች አይደሉም ፡ ፡ ታዲያ በአላህ ጸጋ ( ለእርሱ ተጋሪ በማድረግ ) ይክዳሉን
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
let the man of means spend in accordance with his means ; and let him whose resources are restricted , spend in accordance with what god has given him . god does not burden any person with more than he has given him .
የችሎታ ባለቤት ከችሎታው ይቀልብ ፡ ፡ በእርሱም ላይ ሲሳዩ የተጠበበበት ሰው አላህ ከሰጠው ይቀልብ አላህ ነፍስን የሰጣትን እንጅ አያስገድድም ፡ ፡ አላህ ከችግር በኋላ ምቾትን በእርግጥ ያደርጋል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and how many cities , with more power than thy city which has driven thee out , have we destroyed ( for their sins ) ? and there was none to aid them .
ከከተማም እርሷ ከዚያች ካወጣችህ ከተማህ ይበልጥ በኀይል ጠንካራ የኾነች ( ባለቤቶችዋን ) ያጠፋናቸው ብዙ ናት ፡ ፡ ለእነርሱም ረዳት አልነበራቸውም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
our lord , do not burden us with more than we have strength to bear ; and pardon us , and forgive us , and have mercy on us . you are our lord and master , so help us against the disbelieving people . ”
አላህ ነፍስን ከችሎታዋ በላይ አያስገድዳትም ፡ ፡ ለርስዋ የሠራችው አላት ፡ ፡ በርስዋም ላይ ያፈራችው ( ኀጢአት ) አለባት ፡ ፡ ( በሉ ) ፡ - ጌታችን ሆይ ! ብንረሳ ወይም ብንስት አትያዘን ፤ ( አትቅጣን ) ፡ ፡ ጌታችን ሆይ ! ከባድ ሸክምን ከእኛ በፊት በነበሩት ላይ እንደጫንከው በእኛ ላይ አትጫንብን ፡ ፡ ጌታችን ሆይ ! ለኛም በርሱ ችሎታ የሌለንን ነገር አታሸክመን ፡ ፡ ከእኛም ይቅርታ አድርግ ለእኛም ምሕረት አድርግ ፡ ፡ እዘንልንም ፤ ዋቢያችን አንተ ነህና ፡ ፡ በከሓዲዎች ሕዝቦች ላይም እርዳን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
allah does not take you to task for the oaths you utter vainly , but he will certainly take you to task for the oaths you have sworn in earnest . the expiation ( for breaking such oaths ) is either to feed ten needy persons with more or less the same food as you are wont to give to your families , or to clothe them , or to set free from bondage the neck of one man ; and he who does not find the means shall fast for three days .
አላህ በመሐላዎቻችሁ በውድቁ አይዛችሁም ፡ ፡ ግን መሐላዎችን ( ባሰባችሁት ) ይይዛችኋል ፡ ፡ ማስተሰሪያውም ቤተሰቦቻችሁን ከምትመግቡት ከመካከለኛው ( ምግብ ) ዐስርን ምስኪኖች ማብላት ወይም እነሱን ማልበስ ወይም ጫንቃን ነጻ ማውጣት ነው ፤ ( ከተባሉት አንዱን ) ያላገኘም ሰው ሦስት ቀኖችን መጾም ነው ፤ ይህ በማላችሁ ጊዜ የመሐላዎቻችሁ ማካካሻ ነው ፡ ፡ መሐላዎቻችሁንም ጠብቁ ፡ ፡ እንደዚሁ አላህ ለናንተ አንቀጾችን ያብራራል ፡ ፡ እናንተ ልታመሰግኑ ይከጀላልና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.