From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
cleanse your clothes ,
ልብስህንም አጥራ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and purify your clothes ,
ልብስህንም አጥራ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 2
Quality:
a woman washing clothes.
አንዲት ሴት ልብስ እያጠበች፡፡
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
then turned he back , and grew stiff-necked .
ከዚያም ( ከማመን ) ዞረ ፤ ኮራም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and as he went, they spread their clothes in the way.
ሲሄድም ልብሳቸውን በመንገድ ያነጥፉ ነበር።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
stiff-necked , discoursing thereof by night , reviling .
በእርሱ ( በክልሉ ቤት ) ኩሩዎች ሌሊት ተጫዋቾች ( ቁርኣንንም ) የምትተው ኾናችሁ ( ትመለሱ ነበራችሁ ይባላሉ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and gave them paradise and silk clothes , as a reward for their patience .
በመታገሣቸውም ገነትንና የሐር ልብስን መነዳቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
for she said, if i may touch but his clothes, i shall be whole.
ልብሱን ብቻ የዳሰስሁ እንደ ሆነ እድናለሁ ብላለችና።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
he created cattle which provide you with clothes , food , and other benefits .
ግመልን ፣ ከብትን ፣ ፍየልንም በርሷ ( ብርድ መከላከያ ) ሙቀት ጥቅሞችም ያሉባት ስትኾን ለእናንተ ፈጠረላችሁ ፡ ፡ ከርሷም ትበላላችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
then the high priest rent his clothes, and saith, what need we any further witnesses?
ሊቀ ካህናቱም ልብሱን ቀደደና። ከእንግዲህ ወዲህ ምስክሮችን ምን ያስፈልገናል?
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
then cometh simon peter following him, and went into the sepulchre, and seeth the linen clothes lie,
ስምዖን ጴጥሮስም ተከትሎት መጣ ወደ መቃብሩም ገባ፤ የተልባ እግሩን ልብስ ተቀምጦ አየ፥
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
enter ye the gates of hell as abiders therein . hapless is the abode of the stiff-necked .
የገሀነምን በሮች በውስጧ ዘውታሪዎች ስትኾኑ ግቡ ( ይባላሉ ) ፡ ፡ የትዕቢተኞችም መኖሪያ ( ገሀነም ) ምን ትከፋ !
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
verily when it was said unto them : there is no god but allah , they ever grew stiff-necked .
እነርሱ ከአላህ ሌላ አምላክ የለም በተባሉ ጊዜ ይኮሩ ነበሩ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
then took they the body of jesus, and wound it in linen clothes with the spices, as the manner of the jews is to bury.
የኢየሱስንም ሥጋ ወስደው እንደ አይሁድ አገናነዝ ልማድ ከሽቱ ጋር በተልባ እግር ልብስ ከፈኑት።
Last Update: 2024-03-11
Usage Frequency: 2
Quality:
and he and his hosts were stiff-necked in the land without right , and imagined that before us they would not be brought back .
እርሱም ሰራዊቶቹም በምድር ላይ ያለ አግባብ ኮሩ ፡ ፡ እነርሱም ወደእኛ የማይመለሱ መኾናቸውን ጠረጠሩ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and if they grow stiff-necked , then verily those who are with thy lord , hallow him night and day , and they weary not .
ቢኮሩም እነዚያ በጌታህ ዘንድ ያሉት ( መላእክት ) በቀንም በሌሊትም ለእርሱ ያወድሳሉ ፡ ፡ እነርሱም አይሰለቹም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and as for those who disbelieved : were not my revelations rehearsed unto you ? but ye were stiff necked , and ye were a people guilty .
እነዚያም የካዱትማ ( ለእነርሱ ይባላሉ ) « አንቀጾቼ በእናንተ ላይ ይነበቡ አልነበሩምን ? ኮራችሁም ፡ ፡ ከሓዲዎች ሕዝቦችም ነበራችሁ ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and qarun and fir 'awn and haman ! and assuredly musa came unto them with the evidences , yet they were stiff-necked in the land .
ቃሩንንም ፈርዖንንም ሃማንንም ( አጠፋን ) ፡ ፡ ሙሳም በተዓምራቶች በእርግጥ መጣባቸው ፡ ፡ በምድርም ላይ ኮሩ ፡ ፡ አምላጪዎችም አልነበሩም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and on the day of judgment thou shalt see those who lied against allah - their faces blackened . is not in hell the abode of the stiff-necked ?
በትንሣኤ ቀንም እነዚያን በአላህ ላይ የዋሹትን ፊቶቻቸው የጠቆሩ ኾነው ታያቸዋለህ ፡ ፡ በገሀነም ውስጥ ለትዕቢተኞች መኖሪያ የለምን ?
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and the fellows of the heights will cry unto the men whom they would recognise by their mark , and say : your multitude availed you naught nor that over which ye were wont to be stiff-necked .
የአዕራፍም ሰዎች በምልክታቸው የሚያውቁዋቸውን ( ታላላቅ ) ሰዎች ይጣራሉ ፡ ፡ « ስብስባችሁና በብዛታችሁ የምትኮሩ መኾናችሁም ከእናንተ ምንም አልጠቀማችሁ » ይሏቸዋል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: