Results for take part in translation from English to Amharic

English

Translate

take part in

Translate

Amharic

Translate
Translate

Instantly translate texts, documents and voice with Lara

Translate now

Human contributions

From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.

Add a translation

English

Amharic

Info

English

it is not an offense for the blind , the lame , or the sick not to take part in the battle . whoever obeys god and his messenger will be admitted to the gardens wherein streams flow .

Amharic

በዕውር ላይ ( ከዘመቻ በመቅቱ ) ኃጢአት የለበትም ፡ ፡ በአንካሳም ላይ ኃጢአት የለበትም ፡ ፡ በበሽተኛም ላይ ኃጢአት የለበትም ፡ ፡ አላህንና መልክተኛውንም የሚታዘዝ ሰው ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች ያገባዋል ፡ ፡ የሚሸሸውንም ሰው አሳማሚውን ቅጣት ይቀጣዋል ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

people who are weak or sick and those who do not have the means to take part in the fighting are exempt from this duty if their intention remains sincere about god and his messenger . righteous people shall not be blamed .

Amharic

በደካሞች ላይ በበሽተኞችም ላይ በነዚያም የሚያወጡት ገንዘብ በማያገኙት ላይ ለአላህና ለመልክተኛው ፍጹም ታዛዦች ከኾኑ ( ባይወጡም ) ኃጢኣት የለባቸውም ፡ ፡ በበጎ አድራጊዎች ላይ ( የወቀሳ ) መንገድ ምንም የለባቸውም ፡ ፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

allah knows those of you who discourage others , and those who say to their brethren , ‘ come to us ! ’ and take little part in the battle ,

Amharic

ከእናንተ ውስጥ የሚያሳንፉትን ፣ ለወንድሞቻቸውም « ወደኛ ኑ » የሚሉትን ፣ ውጊያንም ጥቂትን እንጂ የማይመጡትን በእርግጥ አላህ ያውቃቸዋል ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

@maryamalkhawaja: there r many of whom supported the bahrain protests who r taking part in the kuwaiti protests as well. but thats not the point

Amharic

@maryamalkhawaja: የባህሬንን ተቃውሞ የሚደግፉ በርካቶች በኪዌት አመጽም ሱታፌ አላቸው፤ ነጥቡ ግን ያ አይደለም፡፡

Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:

English

if the confederate tribes were to attack them , they would have wished to be left alone among the bedouin arabs where they would only follow the news about you . even if they were with you , only a few of them would take part in the fight .

Amharic

( መናፍቆች ) አሕዛብን አልኼዱም ብለው ያስባሉ ፡ ፡ አሕዛቦቹም ቢመጡ እነርሱ በዘላኖች ውስጥ በገጠር ( የራቁ ) ሊሆኑ ይመኛሉ ፡ ፡ ከወሬዎቻችሁ ይጠይቃሉ ፡ ፡ በእናንተ ውስጥ በነበሩም ኖሮ ጥቂትን እንጂ አይዋጉም ነበር ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

allah knows well those of you who create obstructions ( in war efforts ) and say to their brethren : “ come and join us . ” they hardly take any part in battle .

Amharic

ከእናንተ ውስጥ የሚያሳንፉትን ፣ ለወንድሞቻቸውም « ወደኛ ኑ » የሚሉትን ፣ ውጊያንም ጥቂትን እንጂ የማይመጡትን በእርግጥ አላህ ያውቃቸዋል ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

do not regard it as a misfortune , for it is good for you . every one of them shall be held to account for the sin he has committed ; and he who took the greater part in it shall have a terrible punishment .

Amharic

እነዚያ መጥፎን ውሸት ያመጡ ከናንተው የኾኑ ጭፍሮች ናቸው ፡ ፡ ለእናንተ ክፉ ነገር ነው ብላችሁ አታስቡት ፡ ፡ በእውነቱ እርሱ ለእናንተ መልካም ነገር ነው ፡ ፡ ከእነርሱ ( ከጭፍሮቹ ) ለያንዳንዱ ሰው ከኀጢአት የሠራው ሥራ ዋጋ አለው ፡ ፡ ያም ከእነሱ ትልቁን ኀጢአት የተሸከመው ለእርሱ ከባድ ቅጣት አለው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and why is it that you do not spend in the way of allah , when the inheritance of the heavens and earth belong to allah alone ? those who spent before the victory and took part in the fighting are mightier in rank and are not equal to those who spent and fought thereafter .

Amharic

የሰማያትና የምድር ውርስ ለአላህ ሲኾን በአላህ መንገድ የማትለግሱትም ለእናንተ ምን አልላችሁ ? ከእናንተ ውስጥ ( መካን ) ከመክፈት በፊት የለገሰና የተጋደለ ሰው ( ከተከፈተች በኋላ ከለገሰና ከተጋደለ ጋር ) አይስተካከልም ፡ ፡ ከእነዚያ በኋላ ከለገሱትና ከተጋደሉት እነዚህ በደረጃ በጣም የላቁ ናቸው ፡ ፡ ሁሉንም አላህ መልካሚቱን ተስፋ ቃል ገብቶላቸዋል ፡ ፡ አላህም በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

English

and ( it is ) a quran which we have divided ( into parts ) , in order that you might recite it to men at intervals . and we have revealed it by stages . ( in 23 years ) .

Amharic

ቁርኣንንም በሰዎች ላይ በዝግታ ላይ ኾነህ ታነበው ዘንድ ከፋፈልነው ፡ ፡ ቀስ በቀስ ማውረድንም አወረድነው ፡ ፡

Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:

Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.

Get a better translation with
8,934,704,778 human contributions

Users are now asking for help:



We use cookies to enhance your experience. By continuing to visit this site you agree to our use of cookies. Learn more. OK