From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
did we not destroy many a nation of the earlier times ?
የፊተኞቹን ( ሕዝቦች ) አላጠፋንምን ?
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and we sent him forth to a nation of a hundred thousand or more ,
ወደ መቶ ሺሕ ሰዎችም ( ዳግመኛ ) ላክነው ፡ ፡ ከቶውንም ይጨምራሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
it shall annihilate everything by the command of its lord . wherefore they became such that naught could be seen save their dwellings thus we requite a nation of the culprits .
በጌታዋ ትዕዛዝ አንዳቹን ሁሉ ታጠፋለች » ( አላቸው ) ፡ ፡ ከመኖሪያዎቻቸውም በስተቀር ምንም የማይታዩ ኾኑ ፡ ፡ እንደዚሁ አመጸኞችን ሕዝቦች ሁሉ እንቀጣለን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
' moses ' they replied , ' therein is a nation of giants . we will not enter until they depart from it ; if they depart from it only then shall we enter '
« ሙሳ ሆይ ! በርስዋ ውስጥ ኀያላን ሕዝቦች አሉ ፡ ፡ ከርስዋም እስከሚወጡ ድረስ እኛ ፈጽሞ አንገባትም ፡ ፡ ከርስዋም ቢወጡ እኛ ገቢዎች ነን » አሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
allah ivill say : ' enter the fire of hell and join the nations of jinn and men that have gone before you . ' as a nation enters hill , it will curse the one that went before it , and when all are gathered there , the last of them shall say of the first : ' our lord !
« ከጋኔንም ከሰውም ከእናንተ በፊት በእርግጥ ካለፉት ሕዝቦች ጋር ኾናችሁ እሳት ውስጥ ግቡ » ይላቸዋል ፡ ፡ አንዲቱ ሕዝብ ወደ እሳት በገባች ቁጥር ( ያሳሳተቻትን ) ብጤዋን ትረግማለች ፡ ፡ መላውም በውስጧ ተሰብስበው በተገናኙም ጊዜ የኋለኛይቱ ለመጀመሪያይቱ ( ተከታዮች ለአስከታዮች ) « ጌታችን ሆይ ! እነዚህ አሳሳቱን ፡ ፡ ከእሳትም ስቃይ እጥፍን ስጣቸው » ትላለች ፡ ፡ ( አላህም ) ፡ - ለሁሉም እጥፍ አለው ግን አታውቁም ይላቸዋል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.