From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
god mocks them and gives them time to continue blindly in their transgressions .
አላህ በነሱ ይሳለቅባቸዋል ፤ በጥመታቸውም ውስጥ የሚዋልሉ ሲኾኑ ያዘገያቸዋል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but as for those who deny our signs , the punishment shall befall them because of the transgressions they used to commit .
እነዚያም ባንቀጾቻችን ያስዋሹ ያምጹ በነበሩት ምክንያት ቅጣቱ ያገኛቸዋል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
whomsoever allah sends astray , none can guide him ; and he lets them wander blindly in their transgressions .
አላህ የሚያጠመው ሰው ለእርሱ ምንም አቅኝ የለውም ፡ ፡ በጥምመታቸውም ውስጥ እየዋለሉ ይተዋቸዋል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
we are indeed going to bring down upon the people of this town a punishment from the sky because of the transgressions they used to commit . ’
« እኛ በዚህች ከተማ ሰዎች ላይ ያምጹ በነበሩት ምክንያት ከሰማይ ቅጣትን አውራጆች ነን ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and because of their transgressions they were drowned , and admitted into a fire , for they found not , apart from god , any to help them .
በኀጢኣቶቻቸው ምክንያት ተሰጠሙ ፡ ፡ እሳትንም እንዲገቡ ተደረጉ ፡ ፡ ለእነርሱም ከአላህ ሌላ የኾኑ ረዳቶችን አላገኙም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
public attempts to highlight the ethiopian government's transgressions against human rights such as the #freezone9bloggers social media campaign have an indirect effect.
እንደ የ#freezone9bloggers የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ያሉ የኢትዮጵያ መንግስት በሰብዓዊ መብቶች ላይ የሚፈጽማቸው ጥሰቶችን ይፋ ለማውጣት የሚደረጉ ይፋዊ ጥረቶች ቀጥተኛ ያልሆነ ውጤት ነው ያላቸው።
Last Update: 2016-02-24
Usage Frequency: 1
Quality:
so , when the occasion for the first of the transgressions arrived , we raised against you some of our creatures who were full of might , and they ran over the whole of your land . this was a promise that was bound to be fulfilled .
ከሁለቱ ( ጊዜያቶች ) የመጀመሪያይቱ ቀጠሮ በመጣም ጊዜ ለእኛ የኾኑን ባሮች የብርቱ ኃይል ባለቤቶች የኾኑትን በእናንተ ላይ እንልካለን ፡ ፡ በቤቶችም መካከል ይመላለሳሉ ፤ ( ይበረብሩታል ፡ ፡ ) ይህ ተፈጻሚ ቀጠሮም ነበር ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
" now put thy hand into thy bosom , and it will come forth white without stain ( or harm ) : ( these are ) among the nine signs ( thou wilt take ) to pharaoh and his people : for they are a people rebellious in transgression . "
« እጅህንም በአንገትጌህ ውስጥ አግባ ፡ ፡ ያለነውር ( ያለ ለምጽ ) ነጭ ኾና ትወጣለችና ፡ ፡ በዘጠኝ ተዓምራት ወደ ፈርዖንና ወደ ሕዝቦቹ ( ኺድ ) ፡ ፡ እነርሱ አመጸኞች ሕዝቦች ናቸውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting