From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
rivalry [ and vainglory ] distracted you
በብዛት መፎካከር ( ጌታችሁን ከመገዛት ) አዘነጋችሁ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
verily those who disbelieve are in vainglory and shism .
ይልቁንም እነዚያ የካዱት ሰዎች በትዕቢትና በክርክር ውስጥ ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
let nothing be done through strife or vainglory; but in lowliness of mind let each esteem other better than themselves.
ለወገኔ ይጠቅማል በማለት ወይም በከንቱ ውዳሴ ምክንያት አንድ እንኳ አታድርጉ፥ ነገር ግን እያንዳንዱ ባልንጀራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትሕትና ይቍጠር፤
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
and when it is said to him , ' fear god ' , vainglory seizes him in his sin . so gehenna shall be enough for him -- how evil a cradling !
ለእርሱ « አላህን ፍራ » በተባለም ጊዜ ፤ ትዕቢቱ በኃጢኣት ( ሥራ ) ላይ ትገፈፋዋለች ፡ ፡ ገሀነምም በቂው ናት ፤ ( እርሷም ) በእርግጥ የከፋች ምንጣፍ ናት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
know that the life of this world is mere diversion and play , glamour and mutual vainglory among you and rivalry for wealth and children — like rain , whose growth impresses the farmer . then it withers and you see it turn yellow , then it becomes chaff .
ቅርቢቱ ሕይወት ጨዋታና ዛዛታ ፣ ማጌጫም ፣ በመካከላችሁም መፎካከሪያ ፣ በገንዘቦችና በልጆችም ብዛት መበላለጫ ብቻ መኾንዋን ዕወቁ ፡ ፡ ( እርሷ ) በቃዩ ገበሬዎችን እንደሚያስደስት ዝናም ፣ ከዚያም በቃዩ እንደሚደርቅና ገርጥቶ እንደምታየው ፣ ከዚያም የተሰባበረ እንደሚኾን ብጤ ናት ፣ በመጨረሻይቱም ዓለም ብርቱ ቅጣት ከአላህም ምሕረትና ውዴታ አልለ ፡ ፡ የቅርቢቱም ሕይወት የመታለያ ጥቅም እንጅ ሌላ አይደለችም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: