From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
and be patient thou ; verily allah wasteth not the hire of the welldoers .
ታገስም ፤ አላህ የበጎ ሠሪዎችን ምንዳ አያጠፋምና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
they rejoice because of favour from allah and kindness , and that allah wasteth not the wage of the believers .
ከአላህ በኾነ ጸጋና ልግስና አላህም የምእምናንን ምንዳ የማያጠፉ በመኾኑ ይደሰታሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
they rejoice at the favour of allah and his grace , and that verily allah wasteth not the hire of the believers .
ከአላህ በኾነ ጸጋና ልግስና አላህም የምእምናንን ምንዳ የማያጠፉ በመኾኑ ይደሰታሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but the devil whispered to him , saying : o adam ! shall i show thee the tree of immortality and power that wasteth not away ?
ሰይጣንም ወደርሱ ጎተጎተ « አደም ሆይ ! በመዘውተሪያ ዛፍ በማይጠፋ ንግሥናም ላይ ላመላክትህን አለው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
they said : art thou yusuf indeed ! he said : i am yusuf and this is my brother ; allah hath surely been gracious unto us ; verily whosoever feareth and endureth , then verily allah wasteth not the hire of the well-doers .
« አንተ በእርግጥ አንተ ዩሱፍ ነህን » አሉት ፡ ፡ « እኔ ዩሱፍ ነኝ ፡ ፡ ይህም ወንድሜ ነው ፡ ፡ አላህ በኛ ላይ በእርግጥ ለገሰልን ፡ ፡ እነሆ ! የሚጠነቀቅና የሚታገስ ሰው ( አላህ ይክሰዋል ) ፡ ፡ አላህ የበጎ አድራጊዎችን ዋጋ አያጠፋምና » አለ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: