From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
did you consider : what if he is on the right way ,
አየህን ? ንገረኝ ( ተከልካዩ ) በትክክለኛ መንገድ ላይ ቢኾን ፤
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
he said , “ what if i bring you something convincing ? ”
( ሙሳ ) « በግልጽ አስረጅ ብመጣህም እንኳ » አለው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
we appointed immortality for no mortal before thee . what ! if thou diest , can they be immortal !
( ሙሐመድ ሆይ ! ) ካንተ በፊት ለማንም ሰው ዘለዓለም መኖርን አላደረግንም ፡ ፡ ታዲያ ብትሞት እነሱ ዘውታሪዎች ናቸውን
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
he said , ‘ what if i bring you something [ as an ] unmistakable [ proof ] ? ’
( ሙሳ ) « በግልጽ አስረጅ ብመጣህም እንኳ » አለው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and moses said : " what if you and all the people of the world deny , god is unconcerned and worthy of praise . "
ሙሳም አለ « እናንተም በምድር ያለውም ሁሉ በመላ ብትክዱ አላህ በእርግጥ ተብቃቂ ምስጉን ነው ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
did you consider : what if he gives the lie ( to the truth ) and turns away ( from it ) ?
አየህን ? ንገረኝ ( ከልካዩ ) ቢያስተባብልና ( ከእምነት ) ቢሸሽ ፤
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
what if allah should enshroud you in unceasing night till the day of resurrection , what god , other than allah , shall bring you light ! will you not hear ? '
አያችሁን ( ንገሩኝ ) « አላህ በእናንተ ላይ ሌሊትን እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስ ዘውታሪ ቢያደርገው ከአላህ ሌላ ብርሃንን የሚያመጣላችሁ አምላክ ማነው አትሰሙምን » በላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( muhammad ) , remember that group of the israelites after moses who demanded a prophet of their own to appoint a king for them who would lead them in the fight for the cause of god . their prophet then said , " what if you are ordered to fight and you disobey ? "
ከእስራኤል ልጆች ከሙሳ በኋላ ወደ ነበሩት ጭፍሮች ለነቢያቸው ( ለሳሙኤል ) ፡ - « ለእኛ ንጉሥን አስነሳልን በአላህ መንገድ እንዋጋለን ፤ » ባሉ ጊዜ አላየህምን ? ( አላወቅህምን ? ) ፡ - « መዋጋት ቢጻፍባችሁ አትዋጉም ይኾናል » አላቸው ፡ ፡ « ከሀገሮቻችንና ከልጆቻችን የተባረርን ስንኾን በአላህ መንገድ የማንዋጋ ለእኛ ምን አለን ? » አሉ ፡ ፡ በእነርሱ ላይ መዋጋት በተጻፈባቸውም ጊዜ ከእነርሱ ጥቂቶች ሲቀሩ አፈገፈጉ ፡ ፡ አላህም በዳዮቹን ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.