From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
taste this , you are a person mighty and noble !
« ቅመስ ፤ አንተ አሸናፊው ክብሩ ነህና » ( ይባላል ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
when jesus came with the signs , he said : " i have come to you with authority , and to explain some thing about which you are at variance . so fear god , and follow me .
ዒሳ በታምራቶች በመጣ ጊዜም አላቸው « በእርግጥ በጥበብ መጣኋችሁ ፡ ፡ የዚያንም በርሱ የምትለያዩበትን ከፊሉን ለናንተ ላብራራላችሁ ( መጣሁ ) ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፡ ፡ ታዘዙኝም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
those who say to their wives , ' be as my mother 's back ' then retract their words thereafter shall set a person free before they touch each other again . by that you are admonished .
እነዚያም ከሚስቶቻቸው እንደናቶቻችን ጀርባዎች ኹኑብን በማለት የሚምሉ ከዚያም ወደ ተናገሩት የሚመለሱ ሳይነካኩ በፊት ጫንቃን ነጻ ማውጣት በነርሱ ላይ አለባቸው ፡ ፡ እነሆ በእርሱ ትገሰጹበታለችሁ ፡ ፡ አላህም በምትሠሩት ሁሉ ውስጥ ዓዋቂ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
do not let them come near to the sacred mosque after this year . if you are afraid of poverty , he will make you rich if he wishes , by his favor .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አጋሪዎች እርኩሶች ብቻ ናቸው ፡ ፡ ከዚህም ዓመታቸው በኋላ የተከበረውን መስጊድ አይቅረቡ ፡ ፡ ድኽነትንም ብትፈሩ አላህ ቢሻ ከችሮታው በእርግጥ ያከብራችኋል ፡ ፡ አላህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
they said , " you are always remembering joseph . by god , it will either make you sick or you will die " .
( እነርሱም ) « በአላህ እንምላለን ፡ ፡ ለጥፋት የቀረብክ እስከምትሆን ወይም ከጠፊዎቹ እስከምትሆን ድረስ ዩሱፍን ከማውሳት አትወገድም » አሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
he it is who makes you travel by land and sea ; until when you are in the ships , and they sail on with them in a pleasant breeze , and they rejoice , a violent wind overtakes them and the billows surge in on them from all sides , and they become certain that they are encompassed about , they pray to allah , being sincere to him in obedience : if thou dost deliver us from this , we will most certainly be of the grateful ones .
እርሱ ( አላህ ) ያ በየብስና በባሕር የሚያስኬዳችሁ ነው ፡ ፡ በመርከቦችም ውስጥ በሆናችሁና በእነርሱም በመልካም ነፋስ በርሷ የተደሰቱ ኾነው ( መርከቦቹ ) በተንሻለሉ ጊዜ ኀይለኛ ነፋስ ትመጣባታለች ፡ ፡ ከየስፍራውም ማዕበል ይመጣባቸዋል ፡ ፡ እነሱም ( ለጥፋት ) የተከበቡ መሆናቸውን ያረጋግጣሉ ፡ ፡ ( ያን ጊዜ ) አላህን ከዚህች ( ጭንቀት ) ብታድነን በእርግጥ ከአመስጋኞቹ እንሆናለን ሲሉ ሃይማኖትን ለርሱ ብቻ ያጠሩ ሆነው ይለምኑታል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.