From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
tell me , if i have a clear evidence from my lord , and he has given me a good sustenance from himself ( shall i corrupt it by mixing it with the unlawfully earned money ) . i wish not , in contradiction to you , to do that which i forbid you .
« ሕዝቦቼ ሆይ ! ንገሩኝ ፤ ከጌታዬ በሆነ አስረጅ ላይ ብሆንና ከእርሱም የሆነን መልካም ሲሳይ ቢሰጠኝ ( በቅጥፈት ልቀላቅለው ይገባልን ) ከእርሱ ወደ ከለከልኳችሁም ነገር ልለያችሁ አልሻም ፡ ፡ በተቻለኝ ያክል ማበጀትን እንጂ አልሻም ( ለደግ ሥራ ) መገጠሜም በአላህ እንጂ በሌላ አይደለም ፡ ፡ በእርሱ ላይ ተመካሁ ፡ ፡ ወደእርሱም እመለሳለሁ ፤ » አላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
now, brethren, if i come unto you speaking with tongues, what shall i profit you, except i shall speak to you either by revelation, or by knowledge, or by prophesying, or by doctrine?
አሁን ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ወደ እናንተ መጥቼ በልሳኖች ብናገር፥ በመግለጥ ወይም በእውቀት ወይም በትንቢት ወይም በትምህርት ካልነገርኋችሁ ምን እጠቅማችኋለሁ?
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.