From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
what you are promised is true .
የምትቀጠሩት ( ትንሣኤ ) እውነት ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
surely that you are promised is true ,
የምትቀጠሩት ( ትንሣኤ ) እውነት ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
indeed , that which you are promised is true ,
የምትቀጠሩት ( ትንሣኤ ) እውነት ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
verily the promise made to you is true :
የምትቀጠሩት ( ትንሣኤ ) እውነት ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
then bring your scripture , if what you say is true .
« እውነተኞች እንደ ሆናችሁ መጽሐፋችሁን አምጡ » ( በላቸው ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
bring us our fathers , if what you say is true '
እውነተኞችም እንደ ኾናችሁ አባቶቻችንን አምጡልን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
say , yes ‘ ! by my lord , it is true , and you cannot frustrate [ him ] . ’
እርሱም « እውነት ነውን » ( ሲሉ ) ይጠይቁሃል ፡ ፡ « አዎን ፤ በጌታዬ እምላለሁ ፤ እርሱ እውነት ነው ፡ ፡ እናንተም አምላጮች አይደላችሁም ፤ » በላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
let them produce a scripture like it , if what they say is true .
እውነተኞችም ቢኾኑ መሰሉ የኾነን ንግግር ያምጡ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
bring back to life our fathers if what you say is true " .
እውነተኞችም እንደ ኾናችሁ አባቶቻችንን አምጡልን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
it is also written in your law, that the testimony of two men is true.
የሁለት ሰዎችም ምስክርነት እውነት እንደ ሆነ በሕጋችሁ ተጽፎአል።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
let a part of the sky fall on us if what you say is true " .
« ከእውነተኞቹም እንደኾንክ በእኛ ላይ ከሰማይ ቁራጭን ጣልብን ፡ ፡ »
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
nay , i swear by the accusing soul ( that this scripture is true ) .
( ራሷን ) ወቃሽ በኾነች ነፍስም እምላለሁ ፡ ፡ ( በእርግጥ ትቀሰቀሳላችሁ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and they ask : ' when will this promise come , if what you say is true '
« እውነተኞችም እንደ ኾናችሁ ይህ ቀጠሮ መቼ ነው » ይላሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
" then bring ( back ) our forefathers , if what ye say is true ! "
እውነተኞችም እንደ ኾናችሁ አባቶቻችንን አምጡልን ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
or have they any partners ? let them bring their partners then , if what they say is true .
ወይስ ለእነርሱ ( በፍርዳቸው ተስማሚ ) « ተጋሪዎች » አሏቸውን ? እውነተኞችም እንደኾኑ « ተጋሪዎቻቸውን » ያምጡ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
but surely he who bears patiently and is forgiving -- surely that is true constancy .
የታገስና ምሕረት ያደረገም ሰው ይህ ከምርሮቹ ( ከተፈላጊዎቹ ) ነገሮች ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
and they say : " when will this promise come to pass , if what you say is true ? "
« እውነተኞችም እንደኾናችሁ ይህ ቀጠሮ መቼ ነው ? » ይላሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
and they inquire of you , “ is it true ? ” say , “ yes , by my lord , it is true , and you cannot evade it . ”
እርሱም « እውነት ነውን » ( ሲሉ ) ይጠይቁሃል ፡ ፡ « አዎን ፤ በጌታዬ እምላለሁ ፤ እርሱ እውነት ነው ፡ ፡ እናንተም አምላጮች አይደላችሁም ፤ » በላቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
on the fifth time she should say , " let the curse of god be upon me if what he says is true . "
አምስተኛይቱም እርሱ ከውነተኞች ቢኾን በእርስዋ ላይ የአላህ ቁጣ ይኑርባት ( ብላ መመስከርዋ ) ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
and by the lord of the heavens and the earth , it is the truth , even as ( it is true ) that ye speak .
በሰማይና በምድር ጌታም እምላለሁ ፡ ፡ እርሱ እናንተ እንደምትናገሩት ብጤ እርግጠኛ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: