From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
car on raconte, à notre sujet, quel accès nous avons eu auprès de vous, et comment vous vous êtes convertis à dieu, en abandonnant les idoles pour servir le dieu vivant et vrai,
እነርሱ ራሳቸው ወደ እናንተ መግባታችን እንዴት እንደነበረ ስለ እኛ ይናገራሉና፤ ለሕያውና ለእውነተኛ አምላክም ታገለግሉ ዘንድ፥ ከሙታንም ያስነሳውን ልጁን እርሱንም ኢየሱስን ከሚመጣው ቍጣ የሚያድነንን ከሰማይ ትጠብቁ ዘንድ፥ ከጣዖቶች ወደ እግዚአብሔር እንዴት ዘወር እንዳላችሁ ይናገራሉ።
Last Update: 2012-05-05
Usage Frequency: 1
Quality:
et vous voici venus à nous , seuls , tout comme nous vous avions créés la première fois , abandonnant derrière vos dos tout ce que nous vous avions accordé . nous ne vous voyons point accompagnés des intercesseurs que vous prétendiez être des associés .
መጀመሪያም ጊዜ እንደ ፈጠርናችሁ ኾናችሁ የሰጠናችሁን ሁሉ በጀርባዎቻችሁ ኋላ የተዋችሁ ስትኾኑ የሰጠናችሁን ሁሉ በጀርባዎቻችሁ ኋላ የተዋችሁ ስትኾኑ ለየብቻችሁ ኾናችሁ በእርግጥ መጣችሁን እነዚያንም እነሱ በእናንተ ውስጥ ( ለአላህ ) ተጋሪዎች ናቸው የምትሉዋቸውን አማላጆቻችሁን ከእናንተ ጋር አናይም ፡ ፡ ግንኙነታችሁ በእርግጥ ተቋረጠ ፡ ፡ ከእናንተም ያ ( ያማልደናል ) የምትሉት ጠፋ ( ይባላሉ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality: