From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
nein ! das buch der unverschämten ist in siggin .
በእውነት የከሓዲዎቹ ( የሰላቢዎቹ ) መጽሐፍ በእርግጥ በሲጂን ውስጥ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
nein ! das buch der rechtschaffenen ist gewiß in illiyun .
በእውነቱ የእውነተኞቹ ምእምናን መጽሐፍ በዒሊዮን ውስጥ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
keineswegs ! das buch der sittenlosen ist wahrlich in siggin .
በእውነት የከሓዲዎቹ ( የሰላቢዎቹ ) መጽሐፍ በእርግጥ በሲጂን ውስጥ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
diejenigen , denen wir vor ihm das buch zukommen ließen , sie glauben an ihn .
እነዚያ ከእርሱ በፊት መጽሐፍን የሰጠናቸው እነርሱ በእርሱ ያምናሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
dies ist das buch , an ihm ist kein zweifel möglich , es ist eine rechtleitung für die gottesfürchtigen ,
ይህ መጽሐፍ ( ከአላህ ለመኾኑ ) ጥርጥር የለበትም ፤ ለፈራህያን መሪ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
lob sei gott , der das buch auf seinen diener herabgesandt und daran nichts krummes gemacht hat ,
ምስጋና ለአላህ ለዚያ መጽሐፉን በውስጡ መጣመምን ያላደረገበት ሲሆን በባሪያው ላይ ላወረደው ይገባው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
mein freund ist gott , der das buch herabgesandt hat , und er schenkt seine freundschaft den rechtschaffenen .
« የእኔ ረዳቴ ያ መጽሐፉን ( ቁርኣንን ) ያወረደልኝ አላህ ነውና ፤ እርሱም መልካም ሠሪዎችን ይረዳል » ( በላቸው ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
alles lob gebührt allah , der zu seinem diener das buch herabsandte und nichts krummes darein legte .
ምስጋና ለአላህ ለዚያ መጽሐፉን በውስጡ መጣመምን ያላደረገበት ሲሆን በባሪያው ላይ ላወረደው ይገባው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
diejenigen , denen wir das buch gegeben haben , lesen es , wie man es lesen soll . diese glauben daran .
እነዚያ መጽሐፉን የሰጠናቸው ተገቢ ንባቡን ያነቡታል ፡ ፡ እነዚያ በርሱ ያምናሉ ፤ በርሱም የሚክዱ እነዚያ እነርሱ ከሳሪዎቹ ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
" o yahya , halte das buch kraftvoll fest . " und wir verliehen ihm weisheit im knabenalter
« የሕያ ሆይ ! መጽሐፉን በጥብቅ ያዝ ! » ( አልነው ) ፡ ፡ ጥበብንም በሕፃንነቱ ሰጠነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Warning: Contains invisible HTML formatting
er hat auf dich das buch mit der wahrheit herabgesandt als bestätigung dessen , was vor ihm vorhanden war . und er hat die tora und das evangelium herabgesandt
ከርሱ በፊት ያሉትን መጻሕፍት የሚያረጋግጥ ሲኾን መጽሐፉን ( ቁርኣንን ) ባንተ ላይ ከፋፍሎ በእውነት አወረደ ፡ ፡ ተውራትንና ኢንጂልንም አውርዷል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
diejenigen , denen wir das buch haben zukommen lassen , glauben daran . und auch unter diesen da gibt es welche , die daran glauben .
እንደዚሁም ወዳንተ መጽሐፍን አወረድን ፡ ፡ እነዚያም መጽሐፍን የሰጠናቸው ፤ በእርሱ ያምናሉ ፡ ፡ ከእነዚህም ( ከመካ ሰዎች ) በእርሱ የሚያምኑ አልሉ ፡ ፡ በተዓምራቶቻችንም ከሓዲዎቹ እንጂ ማንም አይክድም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
das sind die , denen wir das buch , die urteilsvollmacht und die prophetie zukommen ließen . wenn diese da sie verleugnen , so haben wir sie leuten anvertraut , die sie nicht verleugnen .
እነዚህ እነዚያ መጻሕፍትንና ጥበብን ፣ ነቢይነትንም የሰጠናቸው ናቸው ፡ ፡ እነዚህ ( የመካ ከሓዲዎች ) በእርሷ ቢክዱም በእርሷ የማይክዱን ሕዝቦች ለእርሷ በእርግጥ አዘጋጅተናል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
allah ist es , der das buch mit der wahrheit herabgesandt hat , und ( auch ) die waage . was läßt dich wissen ?
አላህ ያ መጽሐፉን በእውነት ያወረደ ነው ፡ ፡ ሚዛንንም ( እንደዚሁ ) ፡ ፡ ሰዓቲቱ ምንአልባት ቅርብ መኾንዋን ምን ያሳውቅሃል ?
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
allah ist es , der das buch mit der wahrheit und der gerechtigkeit herabgesandt hat . und wie kannst du es wissen : vielleicht steht die stunde nahe bevor ?
አላህ ያ መጽሐፉን በእውነት ያወረደ ነው ፡ ፡ ሚዛንንም ( እንደዚሁ ) ፡ ፡ ሰዓቲቱ ምንአልባት ቅርብ መኾንዋን ምን ያሳውቅሃል ?
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( es sind ) jene , die weder an das buch noch an das glauben , womit wir unsere gesandten geschickt haben . bald aber werden sie es wissen .
ወደእነዚያ በመጽሐፉ በዚያም መልክተኞቻችንን በእርሱ በላክንበት ወዳስተባበሉት ( አታይምን ? ) ወደፊትም ያውቃሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
( alles ) lob gehört allah , der das buch ( als offenbarung ) auf seinen diener herabgesandt und daran nichts krummes gemacht hat ,
ምስጋና ለአላህ ለዚያ መጽሐፉን በውስጡ መጣመምን ያላደረገበት ሲሆን በባሪያው ላይ ላወረደው ይገባው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
und die erde wird im licht ihres herrn erstrahlen ; das buch wird hingelegt , und die propheten und die zeugen werden herbeigebracht ; und es wird zwischen ihnen der wahrheit entsprechend entschieden , und es wird ihnen kein unrecht zugefügt .
ምድርም በጌታዋ ብርሃን ታበራለች ፡ ፡ መጽሐፉም ይቅቀረባል ፡ ፡ ነቢያቱና ምስክሮቹም ይመጣሉ ፡ ፡ በመካከላቸውም በእውነት ይፈረዳል ፡ ፡ እነርሱም አይበደሉም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
diejenigen , denen wir das buch gegeben haben , kennen es , wie sie ihre eigenen söhne kennen ; und dennoch verbergen einige von ihnen die wahrheit , wo sie ( sie ) doch kennen .
እነዚያ መጽሐፍን የሰጠናቸው ወንዶች ልጆቻቸውን እንደሚያውቁ ( ሙሐመድን ) ያውቁታል ፡ ፡ ከነሱም የተለዩ ክፍሎች እነርሱ የሚያወቁ ሲኾኑ እውነቱን በእርግጥ ይደብቃሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
dich bringen wir als zeugen über diese da herbei . und wir haben dir das buch offenbart als klare darlegung von allem und als rechtleitung , barmherzigkeit und frohe botschaft für die ( allah ) ergebenen ' .
በየሕዝቡም ሁሉ ውስጥ ከጎሳቸው በእነሱ ላይ መስካሪን የምንቀሰቅስበትን አንተንም በእነዚህ ( ሕዝቦች ) ላይ መስካሪ አድርገን የምናመጣህን ቀን ( አስታውስ ) ፡ ፡ መጽሐፉንም ለሁሉ ነገር አብራሪ ፣ መሪም ፣ እዝነትም ፣ ለሙስሊሞችም አብሳሪ ኾኖ ባንተ ላይ አወረድነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.