From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
ati kwa kuwa ana mali na watoto !
የገንዘብና የልጆች ባለቤት በመኾኑ ( ያስተባብላል ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
hakika yeye ana uweza wa kumrudisha .
እርሱ ( አላህ ) በመመለሱ ላይ በእርግጥ ቻይ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
na kwamba yeye ndiye anaye leta kicheko na kilio .
እነሆ እርሱም አስሳቀ ፣ አስለቀሰም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
kwa kudai kwao kuwa arrahmani mwingi wa rehema ana mwana .
ለአልረሕማን ልጅ አልለው ስለአሉ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
basi ingoje siku ambayo mbingu zitakapo leta moshi ulio dhaahiri ,
ሰማይም በግልጽ ጭስ የምትመጣበትን ቀን ተጠባበቅ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
hapana mungu isipo kuwa yeye . yeye ana majina mazuri kabisa .
አላህ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም ፡ ፡ ለእርሱ መልካሞች የኾኑ ስሞች አልሉት ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
au yeye mwenyezi mungu ana wasichana , na nyinyi ndio mna wavulana ?
ወይስ ለእርሱ ሴቶች ልጆች አሉትን ? ለእናንተም ወንዶች ልጆች አሏችሁን ?
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
na hakika yeye kwetu sisi ana cheo cha kukaribishwa kwetu , na pahala pazuri pa kurejea .
ለእርሱም እኛ ዘንድ መቅረብ ፤ መልካም መመለሻም በእርግጥ አልለው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
hakika ibrahim alikuwa mpole , ana huruma , na mwepesi wa kurejea kwa mwenyezi mungu .
ኢብራሂም በእርግጥ ታጋሽ አልቃሻ መላሳ ነውና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
au wanasema : ana wazimu ? bali amewajia kwa haki , na wengi wao wanaichukia haki .
ወይስ በእርሱ ዕብደት አለበት ይላሉን አይደለም ፡ ፡ እውነትን ይዞ መጣላቸው ፡ ፡ አብዛኞቻቸውም እውነትን ጠይዎች ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
akapambazukiwa mjini asubuhi naye ana khofu , akiangalia huku na huku . mara yule yule aliye mtaka msaada jana akawa anampigia kelele amsaidie .
በከተማይቱም ውስጥ ፈሪ የሚጠባበቅ ሆኖ አደረ ፡ ፡ በድንገትም ያ ትላንት እርዳታን የጠየቀው ሰው በጩኸት እርዳታን ይጠይቀዋል ፡ ፡ ሙሳ ለርሱ « አንተ በእርግጥ ግልጽ ጠማማ ነህ » አለው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
na mali aliyo leta mwenyezi mungu kwa mtume wake kutoka kwao hamkuyakimbilia mbio kwa farasi wala ngamia . lakini mwenyezi mungu huwapa mamlaka mitume wake juu ya wowote awatakao .
ከእነርሱም ( ገንዘብ ) በመልእክተኛው ላይ አላህ የመለሰው በእርሱ ላይ ፈረሶችንና ግመሎችን አላስጋለባችሁበትም ፡ ፡ ግን አላህ መልክተኞቹን በሚሻው ሰው ላይ ይሾማል ፡ ፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
kwani yeye ana majina mazuri mazuri . wala usitangaze sala yako kwa sauti kubwa , wala usiifiche kwa sauti ndogo , bali shika njia ya kati na kati ya hizo .
« አላህን ጥሩ ፤ ወይም አልረሕማንን ጥሩ ፤ ( ከሁለቱ ) ማንኛውንም ብትጠሩ ( መልካም ነው ) ፡ ፡ ለእርሱ መልካም ስሞች አሉትና » በላቸው ፡ ፡ በስግደትህም ( ስታነብ ) አትጩህ ፡ ፡ በእርሷም ድምጽህን ዝቅ አታድርግ በዚህም መካከል መንገድን ፈልግ ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
ambao kwamba wanamfuata huyo mtume , nabii , asiye soma wala kuandika , wanaye mkuta kaandikwa kwao katika taurati na injili , anaye waamrisha mema na anawakanya maovu , na anawahalalishia vizuri , na ana waharimishia viovu , na anawaondolea mizigo yao na minyororo iliyo kuwa juu yao . basi wale walio muamini yeye , na wakamhishimu , na wakamsaidia , na wakaifuata nuru iliyo teremshwa pamoja naye - hao ndio wenye kufanikiwa .
ለእነዚያ ያንን እነሱ ዘንድ በተውራትና በኢንጂል ተጽፎ የሚያገኙትን የማይጽፍና የማያነብ ነቢይ የኾነውን መልክተኛ የሚከተሉ ለኾኑት ( በእርግጥ እጽፍለታለሁ ) ፡ ፡ በበጎ ሥራ ያዛቸዋል ፡ ፡ ከክፉም ነገር ይከለክላቸዋል ፡ ፡ መልካም ነገሮችንም ለነርሱ ይፈቅድላቸዋል ፡ ፡ መጥፎ ነገሮችንም በእነርሱ ላይ እርም ያደርግባቸዋል ፡ ፡ ከእነሱም ላይ ሸክማቸውንና እነዚያንም በእነርሱ ላይ የነበሩትን እንዛዝላዎች ( ከባድ ሕግጋቶች ) ያነሳላቸዋል ፡ ፡ እነዚያም በእርሱ ያመኑ ያከበሩትም የረዱትም ያንንም ከእርሱ ጋር የተወረደውን ብርሃን የተከተሉ እነዚያ እነሱ የሚያድኑ ናቸው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.