From professional translators, enterprises, web pages and freely available translation repositories.
na mwenye kutenda hayo kwa uadui na udhaalimu , basi huyo tutamwingiza motoni . na hilo ni jepesi kwa mwenyezi mungu .
ወሰን በማለፍና በመበደልም ይህንን የሠራ ሰው እሳትን እናገባዋለን ፡ ፡ ይኸም በአላህ ላይ ገር ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
pinga uovu kwa lilio jema zaidi . hapo yule ambaye baina yako naye pana uadui atakuwa kama rafiki jamaa wa kukuonea uchungu .
መልካሚቱና ክፉይቱም ( ጸባይ ) አይተካከሉም ፡ ፡ በዚያች እርሷ መልካም በኾነችው ጸባይ ( መጥፎይቱን ) ገፍትር ፡ ፡ ያን ጊዜ ያ ባንተና በእርሱ መካከል ጠብ ያለው ሰው እርሱ ልክ እንደ አዛኝ ዘመድ ይኾናል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
na piganeni katika njia ya mwenyezi mungu na wale wanao kupigeni , wala msianze uadui . kwani mwenyezi mungu hawapendi waanzao uadui .
እነዚያንም የሚጋደሉዋችሁን ( ከሓዲዎች ) በአላህ መንገድ ተጋደሉ ፡ ፡ ወሰንንም አትለፉ ፤ አላህ ወሰን አላፊዎን አይወድምና ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
kuabudu sanamu, uchawi, uadui, ugomvi, wivu, hasira, choyo, mabishano, mafarakano;
መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥
Last Update: 2012-05-04
Usage Frequency: 1
Quality:
kwa yakini yaliyo teremshwa kwako kutoka kwa mola wako mlezi yatawazidisha wengi katika wao uasi na kufuru . na sisi tumewatilia uadui na chuki baina yao mpaka siku ya kiyama .
አይሁዶችም « የአላህ እጅ የታሰረች ናት » አሉ ፡ ፡ እጆቻቸው ይታሰሩ ባሉትም ነገር ይረገሙ ፡ ፡ አይደለም ( የአላህ ) እጆቹ የተዘረጉ ናቸው ፡ ፡ እንደሚሻ ይለግሳል ፡ ፡ ከጌታህም ወደ አንተ የተወረደው ( ቁርኣን ) ከእነሱ ብዙዎቹን ትዕቢትንና ክህደትን በእርግጥ ይጨምራቸዋል ፡ ፡ በመካከላቸውም ጠብንና ጥላቻን እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስ ጣልን ፡ ፡ ለጦር እሳትን ባያያዙ ( ባጫሩ ) ቁጥር አላህ ያጠፋታል ፡ ፡ በምድርም ውስጥ ለማበላሸት ይሮጣሉ ፡ ፡ አላህም አበላሺዎችን አይወድም ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
hakika utawakuta walio shadidi kuliko watu wote katika uadui kwa walio amini ni mayahudi na washirikina . na utawakuta walio karibu mno kwa mapenzi ni wale wanao sema : sisi ni manasara .
አይሁዶችንና እነዚያን ያጋሩትን ለእነዚያ ለአመኑት በጠላትነት ከሰዎች ሁሉ ይበልጥ የበረቱ ኾነው በእርግጥ ታገኛለህ ፡ ፡ እነዚያንም « እኛ ክርስቲያኖች ነን » ያሉትን ለእነዚያ ለአመኑት በወዳጅነት በእርግጥ ይበልጥ የቀረቧቸው ኾነው ታገኛለህ ፡ ፡ ይህ ከእነሱ ውስጥ ቀሳውስትና መነኮሳት በመኖራቸውና እነሱም የማይኮሩ በመኾናቸው ነው ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
hakika shet'ani anataka kutia kati yenu uadui na chuki kwa ulevi na kamari , na akuzuieni kumkumbuka mwenyezi mungu na kusali . basi je , mmeacha ?
ሰይጣን የሚፈልገው በሚያሰክር መጠጥና በቁማር በመካከላችሁ ጠብንና ጥላቻን ሊጥል አላህን ከማውሳትና ከስግደትም ሊያግዳችሁ ብቻ ነው ፡ ፡ ታዲያ እናንተ ( ከእነዚህ ) ተከልካዮች ናችሁን ( ተከልከሉ ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
na kutoka kwa wale walio sema : sisi ni manasara , tulichukua ahadi yao , lakini wakasahau sehemu ya waliyo kumbushwa . kwa hivyo tukaweka kati yao uadui na chuki mpaka siku ya kiyama .
ከእነዚያም እኛ ክርስቲያኖች ነን ካሉት የጠበቀ ቃል ኪዳናቸውን ያዝን ፡ ፡ በእርሱም ከታዘዙበት ነገር ፈንታን ተውት ፡ ፡ ስለዚህ እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስ በመካከላቸው ጠብንና ጥላቻን ጣልንባቸው ፡ ፡ አላህም ይሠሩት የነበሩትን ሁሉ በእርግጥ ይነግራቸዋል ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
hakika nyinyi mna mfano mzuri kwenu kwa ibrahim na wale walio kuwa pamoja naye , walipo waambia watu wao : hakika sisi tumejitenga nanyi na hayo mnayo yaabudu badala ya mwenyezi mungu . tunakukataeni ; na umekwisha dhihiri uadui na chuki baina yetu na nyinyi mpaka mtakapo muamini mwenyezi mungu peke yake .
በኢብራሂምና በእነዚያ ከእርሱ ጋር በነበሩት ( ምእምናን ) መልካም መከተል አለቻችሁ ፡ ፡ ለሕዝቦቻቸው « እኛ ከእናንተ ከአላህ ሌላ ከምትግገዙትም ንጹሖች ነን ፡ ፡ በእናንተ ካድን ፡ ፡ በአላህ አንድ ብቻ ሲኾን እስከምታምኑ ድረስ በእኛና በእናንተ መካከል ጠብና ጥላቻ ዘወትር ተገለጸ ፡ ፡ » ባሉ ጊዜ ( መልካም መከተል አለቻችሁ ) ፡ ፡ ኢብራሂም ለአባቱ « እኔ ለአንተ ከአላህ ( ቅጣት ) ምንም የማልጠቅም ስኾን ለአንተ በእርግጥ ምሕረትን እለምንልኻለሁ » ማለቱ ብቻ ሲቀር ፡ ፡ « ጌታችን ሆይ ! በአንተ ላይ ተመካን ፡ ፡ ወደ አንተም ተመለስን መመለሻም ወደ አንተ ብቻ ነው ፤ » ( ባለው ተከተሉት ) ፡ ፡
Last Update: 2014-07-02
Usage Frequency: 1
Quality:
Some human translations with low relevance have been hidden.
Show low-relevance results.