Aprendiendo a traducir con los ejemplos de traducciones humanas.
De traductores profesionales, empresas, páginas web y repositorios de traducción de libre uso.
et par ceux qui recueillent avec douceur !
በቀስታ መምዘዝንም መዘዦች በኾኑት ፤
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
en toute humilité et douceur, avec patience, vous supportant les uns les autres avec charité,
በትሕትና ሁሉና በየዋህነት በትዕግሥትም፤ እርስ በርሳችሁ በፍቅር ታገሡ፤
Última actualización: 2012-05-05
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
il doit redresser avec douceur les adversaires, dans l`espérance que dieu leur donnera la repentance pour arriver à la connaissance de la vérité,
ደግሞም። ምናልባት እግዚአብሔር እውነትን ያውቁ ዘንድ ንስሐን ይሰጣቸዋልና ፈቃዱን ለማድረግ በዲያብሎስ ሕያዋን ሆነው ከተያዙበት ወጥመድ ወጥተው፥ ወደ አእምሮ ይመለሳሉ ብሎ የሚቃወሙትን በየዋህነት ይቅጣ።
Última actualización: 2012-05-05
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
prêche la parole, insiste en toute occasion, favorable ou non, reprends, censure, exhorte, avec toute douceur et en instruisant.
ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም።
Última actualización: 2012-05-05
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
c`est pourquoi, rejetant toute souillure et tout excès de malice, recevez avec douceur la parole qui a été planté en vous, et qui peut sauver vos âmes.
ስለዚህ ርኵሰትን ሁሉ የክፋትንም ትርፍ አስወግዳችሁ፥ ነፍሳችሁን ማዳን የሚችለውን በውስጣችሁም የተተከለውን ቃል በየዋህነት ተቀበሉ።
Última actualización: 2012-05-05
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
mais sanctifiez dans vos coeurs christ le seigneur, étant toujours prêts à vous défendre, avec douceur et respect, devant quiconque vous demande raison de l`espérance qui est en vous,
ዳሩ ግን ጌታን እርሱም ክርስቶስ በልባችሁ ቀድሱት። በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁዋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን።
Última actualización: 2012-05-05
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
ensuite , sur leurs traces , nous avons fait suivre nos [ autres ] messagers , et nous les avons fait suivre de jésus fils de marie et lui avons apporté l' evangile , et mis dans les cœurs de ceux qui le suivirent douceur et mansuétude . le monachisme qu' ils inventèrent , nous ne le leur avons nullement prescrit .
ከዚያም በዱካዎቻቸው ላይ መልክተኞቻችንን አስከታተልን ፡ ፡ የመርየምን ልጅ ዒሳንም አስከተልን ፡ ፡ ኢንጂልንም ሰጠነው ፡ ፡ በእነዚያም በተከተሉት ( ሰዎች ) ልቦች ውሰጥ መለዘብንና እዝነትን ፣ አዲስ የፈጠሩዋትንም ምንኩስና አደረግን ፡ ፡ በእነርሱ ላይ ( ምንኩስናን ) አልጻፍናትም ፡ ፡ ግን የአላህን ውዴታ ለመፈለግ ሲሉ ( ፈጠሩዋት ) ፡ ፡ ተገቢ አጠባበቋንም ፤ አልጠበቋትም ፡ ፡ ከእነርሱም ለእነዚያ ላመኑት ምንዳቸውን ሰጠናቸው ፡ ፡ ከእነርሱም ብዙዎቹ አመጸኞች ናቸው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad: