Usted buscó: determine the approach , duties and framework (Inglés - Amárico)

Inglés

Traductor

determine the approach , duties and framework

Traductor

Amárico

Traductor
Traductor

Traduce al momento textos, documentos y pistas de voz con Lara

¡Traducir ahora!

Contribuciones humanas

De traductores profesionales, empresas, páginas web y repositorios de traducción de libre uso.

Añadir una traducción

Inglés

Amárico

Información

Inglés

and crystal clear bottles of silver , of which they will determine the measure themselves .

Amárico

መለካትን የለኳቸው በኾኑ የብር ብርጭቆዎች ( ይዝዞርባቸዋል ) ፡ ፡

Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:

Inglés

crystal-clear , made of silver . they will determine the measure thereof according to their wishes .

Amárico

መለካትን የለኳቸው በኾኑ የብር ብርጭቆዎች ( ይዝዞርባቸዋል ) ፡ ፡

Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 2
Calidad:

Inglés

and establish prayer at the two ends of the day and at the approach of the night . indeed , good deeds do away with misdeeds .

Amárico

ሶላትንም በቀን ጫፎች ከሌሊትም ክፍሎች ፈጽም ፡ ፡ መልካም ሥራዎች ኀጢአቶችን ያስወገድዳሉና ፡ ፡ ይህ ለተገሳጮች ግሳጼ ነው ፡ ፡

Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:

Inglés

have you not seen that all those who are in the heavens and the earth , and the birds on the wing , sing the praises of god . each one knows its obligations and its duties , and god knows whatever they do .

Amárico

አላህ በሰማያትና በምድር ያለ ሁሉ በራሪዎችም ክንፎቻቸውን ( በአየር ላይ ) ያንሳፈፉ ኾነው ለእርሱ የሚያጠሩ ( የሚያወድሱ ) መኾናቸውን አላወቅህምን ሁሉም ስግደቱንና ማጥራቱን በእርግጥ ዐወቀ ፡ ፡ አላህም የሚሠሩትን ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:

Inglés

and who doth greater wrong than he who forbiddeth the approach to the sanctuaries of allah lest his name should be mentioned therein , and striveth for their ruin . as for such , it was never meant that they should enter them except in fear .

Amárico

የአላህንም መስጊዶች በውስጣቸው ስሙ እንዳይወሳ ከከለከለና እርሷንም በማበላሸት ከሮጠ ሰው ይበልጥ በዳይ ማነው ? እነዚያ ፈሪዎች ኾነው እንጂ ለእነርሱ በቅርቢቱ ዓለም ውርደት አላቸው ፡ ፡ ለነርሱም በመጨረሻይቱ አገር ታላቅ ቅጣት አላቸው ፡ ፡

Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:

Inglés

who determines the nature [ of all that exists ] , and guided it accordingly ;

Amárico

የዚያንም የወሰነውን ፡ ፡ ( ለተፈጠረለት ነገር ) የመራውንም ፡ ፡

Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:

Inglés

your lord increases and determines the sustenance of whomever he wants . he is well aware and watches over his servants .

Amárico

ጌታህ ሲሳይን ለሚሻው ሰው ያሰፋል ፤ ያጠባልም ፡ ፡ እርሱ በባሮቹ ኹኔታ ውስጠ ዐዋቂ ተመልካች ነውና ፡ ፡

Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:

Inglés

( then he knew ) that all power of protection rests with allah , the true one . he is the best to reward , the best to determine the end of things .

Amárico

እዚያ ዘንድ ( በትንሣኤ ቀን ) ስልጣኑ እውነተኛ ለኾነው አላህ ብቻ ነው ፡ ፡ እርሱ በመመንዳት የበለጠ ፍጻሜንም በማሳመር የበለጠ ነው ፡ ፡

Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:

Inglés

we have made the day and night each as evidence ( of our existence ) . the night is invisible and the day is visible so that you may seek favors from your lord and determine the number of years and mark the passing of time .

Amárico

ሌሊትንና ቀንንም ( ለችሎታችን ) ምልክቶች አደረግን ፡ ፡ የሌሊትን ምልክትም አበስን ፡ ፡ የቀንን ምልክትም የምታሳይ አደረግን ፡ ፡ ( ይህም የኾነበት ) ከጌታችሁ ትርፍን ልትፈልጉ የዓመታትንም ቁጥርና ሒሳብንም ታውቁ ዘንድ ነው ፡ ፡ ነገሩንም ሁሉ ለያይተን ዘረዘርነው ፡ ፡

Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:

Inglés

whenever there is danger , you will see them looking at you , their eyes rolling as though they were on the verge of fainting at the approach of death . but when the danger passes away , their greed for wealth prompts them to greet you with their sharp , scissor-like tongues .

Amárico

በእናንተ ላይ ( እርዳታን ) የነፈጉ ሆነው እንጅ ( የማይመጡትን ) ፣ ሽብሩም በመጣ ጊዜ እንደዚያ ከሞት ( መከራ ) በርሱ ላይ የሚሸፍን ዐደጋ እንደወደቀበት ዓይኖቻቸው ወዲያና ወዲህ የምትዞር ኾና ወዳንተ ሲመለከቱ ታያቸዋለህ ፡ ፡ ሽብሩም በኼደ ጊዜ በገንዘብ ላይ የሚሳሱ ኾነው በተቡ ምላሶች ይነድፏችኋል ፡ ፡ እነዚያ አላመኑም ፡ ፡ ስለዚህ አላህ ሥራዎቻቸውን አበላሸ ፡ ፡ ይህም በአላህ ላይ ገርነው ፡ ፡

Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:

Inglés

say , " my lord increases and determines the sustenance of whomever he wants , but most people do not know . "

Amárico

በላቸው « ጌታዬ ሲሳይን ለሚሻው ሰው ያሰፋል ፤ ያጠባልም ፡ ፡ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያውቁም ፡ ፡ »

Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:

Advertencia: contiene formato HTML invisible

Inglés

abstract: a field study was conducted at wollo university during 2019 cropping season to determine the combined effect of weed management practices and phosphorus levels on weeds, moonbeam growth, yield attributes, yield and net benefits of the treatments the 18 treatment combinations included pre emergence mungbean, butrazin(1.0, 1.5 and 2.0 kg ha 1), butrazin 1.0 kg ha 1 one hand weeding and hoeing 35 days after crop emergence, one hand weeding and hoeing 20 days after crop emergence and we

Amárico

በአረም ፣ በጨረቃም እድገት ፣ በሰብል አመጣጥ ፣ ምርታማነት እና የተጣራ ጥቅማጥቅሞች ላይ የተጣመረ የአረም ማኔጅመንት ልምዶች እና ፎስፎረስ ደረጃዎች ላይ ተፅእኖን ለመወሰን በዊሎ ዩኒቨርሲቲ በ 2002 የሰብል ወቅት የመስክ ጥናት ተካሂዶ ነበር ፡፡ ፣ butrazin (1.0 ፣ 1.5 እና 2.0 ኪግ ha 1) ፣ butrazin 1.0 ኪግ ሄክታር 1 አንድ እጅ አረም ማረም እና ከሰብል ከደረሰ ከ 35 ቀናት በኋላ አንድ እሾህ ማረም እና አንድ ሰው ሰብል ከደረሰ ከ 20 ቀናት በኋላ

Última actualización: 2020-08-22
Frecuencia de uso: 1
Calidad:

Referencia: Anónimo

Se han ocultado algunas traducciones humanas de escasa relevancia para esta búsqueda.
Mostrar los resultados de escasa relevancia para esta búsqueda.

Obtenga una traducción de calidad con
9,179,727,676 contribuciones humanas

Usuarios que están solicitando ayuda en este momento:



Utilizamos cookies para mejorar nuestros servicios. Al continuar navegando está aceptando su uso. Más información. De acuerdo