Aprendiendo a traducir con los ejemplos de traducciones humanas.
De traductores profesionales, empresas, páginas web y repositorios de traducción de libre uso.
have they inherited such dealings with the prophets from their predecessors or are they a rebellious people ?
በእርሱ ( በዚህ ቃል ) አደራ ተባብለዋልን ? አይደለም ፤ እነርሱ ጥጋበኞች ሕዝቦች ናቸው ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
such are the gardens which we will give to our god-fearing servants as their inherited property .
ይህች ያቺ ከባሮቻችን ጥንቁቆች ለኾኑት የምናወርሳት ገነት ናት ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
said , " this ( the quran ) is nothing but magic , inherited from ancient magicians .
አለም « ይህ ( ከሌላ ) የሚቀዳ ድግምት እንጅ ሌላ አይደለም ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
Advertencia: contiene formato HTML invisible
surely we wrote in the psalms , after the exhortation , that the earth shall be inherited by my righteous servants .
ምድንም መልካሞቹ ባሮቼ ይወርሷታል ማለትን ከመጽሐፉ ( ከተጠበቀው ሰሌዳ ) በኋላ በመጽሐፎቹ በእርግጥ ጽፈናል ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
or did not those who inherited the land after its owners , get enough guidance that if we will , we can afflict them with calamity for their sins ? and we set seals upon their hearts so they do not hear .
ለእነዚያ ምድርን ከባለቤቶችዋ ( ጥፋት ) በኋላ ለሚወርሱት ብንሻ ኖሮ በኃጢኣቶቻቸው የምንቀጣቸው መኾናችን አልተገለጸላቸውምን በልቦቻቸውም ላይ እናትማለን ፡ ፡ ስለዚህ እነርሱ አይሰሙም ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
he said : my lord ! do thou forgive me and grant me a kingdom which is not fit for ( being inherited by ) anyone after me ;
« ጌታዬ ሆይ ! ለእኔ ማር ፡ ፡ ከእኔ በኋላ ለአንድም የማይገባንም ንግሥና ስጠኝ ፡ ፡ አንተ ለጋሱ አንተ ብቻ ነህና » አለ ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
does it not dawn upon those who inherited the earth after its [ former ] inhabitants that if we wish we will punish them for their sins , and set a seal on their hearts so they would not hear ?
ለእነዚያ ምድርን ከባለቤቶችዋ ( ጥፋት ) በኋላ ለሚወርሱት ብንሻ ኖሮ በኃጢኣቶቻቸው የምንቀጣቸው መኾናችን አልተገለጸላቸውምን በልቦቻቸውም ላይ እናትማለን ፡ ፡ ስለዚህ እነርሱ አይሰሙም ፡ ፡
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
after them succeeded an ( evil ) generation : they inherited the book , but they chose ( for themselves ) the vanities of this world , saying ( for excuse ) : " ( everything ) will be forgiven us . " ( even so ) , if similar vanities came their way , they would ( again ) seize them .
ከኋላቸውም ፡ - መጽሐፉን የወረሱ መጥፎ ምትኮች ተተኩ ፡ ፡ የዚህን የቅርቡን ጠፊ ጥቅም ይይዛሉ ፡ ፡ ብጤውም ጥቅም ቢመጣላቸው የሚይዙት ሲኾኑ « ( በሠራነው ) ፡ - ለኛ ምሕረት ይደረግልናል » ይላሉ ፡ ፡ በአላህ ላይ ከእውነት በቀር እንዳይናገሩ በእነርሱ ላይ የመጽሐፉ ቃል ኪዳን አልተያዘባቸውምን በእርሱ ውስጥ ያለውንም አላነበቡምን የመጨረሻይቱም አገር ለእነዚያ ጌታቸውን ለሚፈሩት በላጭ ናት ፡ ፡ አታውቁምን
Última actualización: 2014-07-02
Frecuencia de uso: 1
Calidad:
Advertencia: contiene formato HTML invisible