Réalisées par des traducteurs professionnels, des entreprises, des pages web ou traductions disponibles gratuitement.
( muhammad ) , wherever you go , turn your face towards the sacred mosque ( in mecca ) . this is the truth from your lord who is not unaware of what you do
ከየትም ( ለጉዞ ) ከወጣህበት ስፍራ ፊትሀን ወደ ተከበረው መስጊድ አግጣጫ አዙር ፡ ፡ እርሱም ከጌታህ የኾነ እርግጠኛ እውነት ነው ፡ ፡ አላህም ከምትሠሩት ሥራ ዘንጊ አይደለም ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
so from wherever you go out [ for prayer , o muhammad ] turn your face toward al- masjid al-haram , and indeed , it is the truth from your lord . and allah is not unaware of what you do .
ከየትም ( ለጉዞ ) ከወጣህበት ስፍራ ፊትሀን ወደ ተከበረው መስጊድ አግጣጫ አዙር ፡ ፡ እርሱም ከጌታህ የኾነ እርግጠኛ እውነት ነው ፡ ፡ አላህም ከምትሠሩት ሥራ ዘንጊ አይደለም ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
( muhammad ) wherever you go , turn your face to the sacred mosque and muslims , wherever you are , turn your faces in the same direction so that no group of people , except the unjust among them , would have any reason against you and so that i may establish my commandments for your people to have proper guidance . ( the unjust may criticize you ) but do not fear them , fear only me .
ከየትም ከወጣህበት ስፍራ ፊትህን ወደ ተከለለው መስጊድ አግጣጫ አዙር ፡ ፡ በየትም ስፍራ ብትኾኑ ለሰዎቹ እነዚያ ከነሱ የበደሉት ሲቀሩ ( ሃይማኖታችንን ይክዳሉ ቂብላችንን ይከተላሉ በማለት ) በናንተ ላይ መከራከሪያ እንዳይኖራቸው ፊቶቻችሁን ወደ አግጣጫው አዙሩ ፡ ፡ አትፍሩዋቸውም ፤ ፍሩኝም ፤ ( በዚህም ያዘዝኳችሁ መከራከሪያ እንዳይኖራቸው ) በናንተም ላይ ጸጋየን እንድሞላላችሁና ( ወደ እውነትም ) እንድትመሩ ነው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
Certaines traductions humaines peu pertinentes ont été masquées.
Affichez les résultats peu pertinents.