Hai cercato la traduzione di da Coreano a Amarico

Traduzione automatica

Imparare a tradurre dagli esempi di traduzione forniti da contributi umani.

Korean

Amharic

Informazioni

Korean

Amharic

 

Da: Traduzione automatica
Suggerisci una traduzione migliore
Qualità:

Contributi umani

Da traduttori professionisti, imprese, pagine web e archivi di traduzione disponibili gratuitamente al pubblico.

Aggiungi una traduzione

Coreano

Amarico

Informazioni

Coreano

오히려 그것을 거짓이라 신하더라

Amarico

በእርግጡ እነዚያ የካዱት ( በትንሣኤ ) ያስተባብላሉ ፡ ፡

Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

꾸란을 부분으로 분리한 신자들이 있었으므로

Amarico

( እነርሱም ) እነዚያ ቁርኣንንን ክፍልፍሎች ያደረጉ ናቸው ፡ ፡

Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

그들은 지윽으로 들어가 에 타니 불행한 거주지라

Amarico

( አገሪቱም ) የሚገቧት ስትኾን ገሀነም ናት ፡ ፡ ምን ትከፋም መርጊያ !

Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

하나님이 그들에게 예증을 보냈으나 그들은 그에 관하여 신하며

Amarico

ተዓምራታችንንም ሰጠናቸው ፡ ፡ ከእርሷም ዘንጊዎች ነበሩ ፡ ፡

Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

하나님 외에 숭배한 것들이 라 그리하여 하나님은 그들을 지옥으로 안내하여

Amarico

« ከአላህ ሌላ ( የሚገዙዋቸውን ሰብስቧቸው ) ወደ እሳት መንገድም ምሩዋቸው ፡ ፡

Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

그들은 이전에도 그것을 신하였고 멀리서 보이지 않는 것 올 의심하였노라

Amarico

በፊትም በእርሱ በእርግጥ ክደዋል ፡ ፡ ከሩቅ ስፍራም በግምት ንግግርን ይጥላሉ ፡ ፡

Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

그날 하나님께서 그들을 러 선지자들에게 무어라고 대답했느뇨 라고 물으시매

Amarico

« የሚጠራባቸውንና ለመልክተኞቹም ምንን መለሳችሁ » የሚልበትን ቀን ( አስታውስ ) ፡ ፡

Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

그 얼굴들은 영원히 계시 는 하나님 앞에서 초라해지며 신했던 자는 실로 절망하노라

Amarico

ፊቶችም ሁሉ ሕያው አስተናባሪ ለኾነው ( አላህ ) ተዋረዱ ፡ ፡ በደልንም የተሸከመ ሰው በእርግጥ ከሰረ ፡ ፡

Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

그날 하나님께서 그들을 러 너희가 주장한 나에게 대적할 자가 어디에 있느뇨 라고 물으시 리라

Amarico

የሚጠራባቸውንም ቀንና « እነዚያ ተጋሪዎቼ ትሏቸው የነበራችሁት የት ናቸው » የሚልበትን ( አስታውስ ) ፡ ፡

Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

가 라 사 대 ` 가 서 네 남 편 을 러 오 라

Amarico

ኢየሱስም። ሂጂና ባልሽን ጠርተሽ ወደዚህ ነዪ አላት።

Ultimo aggiornamento 2012-05-05
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

예 수 께 서 한 어 린 아 이 를 러 저 희 가 운 데 세 우 시

Amarico

ሕፃንም ጠርቶ በመካከላቸው አቆመ

Ultimo aggiornamento 2012-05-05
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

먹 고 다 배 렀 더 라 그 남 은 조 각 열 두 바 구 니 를 거 두 니

Amarico

ሁሉም በልተው ጠገቡ፥ ከእነርሱም የተረፈውን ቍርስራሽ አሥራ ሁለት መሶብ ወሰዱ።

Ultimo aggiornamento 2012-05-05
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

너 희 의 이 른 곳 은 만 질 만 한 붙 는 산 과 흑 운 과 흑 암 과 폭 풍

Amarico

ሊዳሰስ ወደሚችል ወደሚቃጠልም እሳት ወደ ጭጋግም ወደ ጨለማም ወደ ዐውሎ ነፋስም ወደ መለከት ድምፅም ወደ ቃሎችም ነገር አልደረሳችሁምና፤

Ultimo aggiornamento 2012-05-05
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

형 제 가 형 제 로 더 어 송 사 할 뿐 더 러 믿 지 아 니 하 는 자 들 앞 에 서 하 느

Amarico

ነገር ግን ወንድም ወንድሙን ይከሳል፥ ይህም በማያምኑ ፊት ይደረጋልን?

Ultimo aggiornamento 2012-05-05
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

내 가 너 를 쌍 히 여 김 과 같 이 너 도 네 동 관 을 쌍 히 여 김 이 마 땅 치 아 니 하 냐 하

Amarico

እኔ እንደ ማርሁህ ባልንጀራህ የሆነውን ያን ባሪያ ልትምረው ለአንተስ አይገባህምን? አለው።

Ultimo aggiornamento 2012-05-05
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

지 극 히 작 은 것 에 충 성 된 자 는 큰 것 에 도 충 성 되 고 지 극 히 작 은 것 에 의 한 자 는 큰 것 에 도 의 하 니

Amarico

ከሁሉ በሚያንስ የታመነ በብዙ ደግሞ የታመነ ነው፥ ከሁሉ በሚያንስም የሚያምፅ በብዙ ደግሞ ዓመፀኛ ነው።

Ultimo aggiornamento 2012-05-05
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

내 가 온 것 은 사 람 이 그 아 비 와, 딸 이 어 미 와, 며 느 리 가 시 어 미 와 화 하 게 하 려 함 이

Amarico

ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ፥ ምራትንም ከአማትዋ እለያይ ዘንድ መጥቻለሁና፤

Ultimo aggiornamento 2012-05-05
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

예 수 께 서 아 이 의 손 을 잡 고 러 가 라 사 대 ` 아 이 야 일 어 나 라 !' 하 시

Amarico

እርሱ ግን እጅዋን ይዞ። አንቺ ብላቴና፥ ተነሺ ብሎ ጮኸ።

Ultimo aggiornamento 2012-05-05
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

예 수 께 서 보 시 고 러 이 르 시 되 ` 여 자 여, 네 가 네 병 에 서 놓 였 다' 하 시

Amarico

ኢየሱስም ባያት ጊዜ ጠራትና። አንቺ ሴት፥ ከድካምሽ ተፈትተሻል አላት፥ እጁንም ጫነባት፤

Ultimo aggiornamento 2012-05-05
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

소 경 이 외 쳐 가 로 되 ` 다 윗 의 자 손 예 수 여 ! 나 를 쌍 히 여 기 소 서' 하 거

Amarico

እርሱም። የዳዊት ልጅ፥ ኢየሱስ ሆይ፥ ማረኝ እያለ ጮኸ።

Ultimo aggiornamento 2012-05-05
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Ottieni una traduzione migliore grazie a
7,773,726,791 contributi umani

Ci sono utenti che chiedono aiuto:



I cookie ci aiutano a fornire i nostri servizi. Utilizzando tali servizi, accetti l'utilizzo dei cookie da parte nostra. Maggiori informazioni. OK