Da traduttori professionisti, imprese, pagine web e archivi di traduzione disponibili gratuitamente al pubblico.
and the heaven will split asunder , for that day it ( the heaven will be frail ( weak ) , and torn up ,
ሰማይም ትቀደዳለች ፡ ፡ ስለዚህ እርሷ በዚያ ቀን ደካማ ናት ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and the booty which they received from it ( the battle ) . god is majestic and all-wise .
ብዙዎች ዘረፋዎችንም የሚወስዷቸው የኾኑን ( መነዳቸው ) ፡ ፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and it is not lawful for them to conceal what god has created in their wombs , if they believe in god and the last day . meanwhile , their husbands have the better right to take them back , if they desire reconciliation .
የተፈቱ ሴቶችም ነፍሶቻቸውን ( ከማግባት ) ሦስትን ቁርእ ይጠብቁ ፡ ፡ በአላህና በመጨረሻውም ቀን የሚያምኑ ቢኾኑ አላህ በማሕፀኖቻቸው ውስጥ የፈጠረውን ሊደብቁ ለነርሱ አይፈቀድላቸውም ፡ ፡ ባሎቻቸውም በዚህ ውስጥ እርቅን ቢፈልጉ በመማለሳቸው ተገቢዎች ናቸው ፡ ፡ ለእነርሱም ( ለሴቶች ) የዚያ በእነርሱ ላይ ያለባቸው ( ግዳጅ ) ብጤ በመልካም አኑዋኑዋር ( በባሎቻቸው ላይ መብት ) አላቸው ፡ ፡ ለወንዶችም ( ጣጣቸውን ስለሚሸከሙ ) በእነሱ ላይ ብልጫ አላቸው ፡ ፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and if whatever trees there are on the earth were pens , and the sea were ink with seven more seas to help it , the words of allah could not be exhausted ; verily allah is mighty , wise .
ከዛፍም በምድር ያለው ሁሉ ብእሮች ቢሆኑ ኖሮ ባሕሩም ከእርሱ ( ማለቅ ) በኋላ ሰባት ባህሮች የሚጨመሩለት ሆኖ ( ቀለም ቢሆንና ቢጻፍባቸው ) የአላህ ቃላት ባላለቀች ነበር ፡ ፡ አላህ አሸናፊ ጥበበኛ ነውና ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
at it the skies are ready to burst , the earth to split asunder , and the mountains to fall down in utter ruin ,
ከእርሱ ( ከንግግራቸው ) ሰማያት ሊቀደዱ ፣ ምድርም ልትሰነጠቅ ፣ ጋራዎችም ተንደው ሊወድቁ ይቃረባሉ ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and those before them did indeed make plans , but all planning is allah 's ; he knows what every soul earns , and the unbelievers shall come to know for whom is the ( better ) issue of the abode .
እነዚያም ከእነሱ በፊት የነበሩት በእርግጥ መከሩ ፡ ፡ አዘንግቶም የመያዙ ዘዴ በሙሉ የአላህ ነው ፡ ፡ ነፍስ ሁሉ የምትሠራውን ያውቃል ፡ ፡ ከሓዲዎችም የመጨረሻይቱ አገር ለማን እንደምትኾን ወደፊት ያውቃሉ ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and no example or similitude do they bring ( to oppose or to find fault in you or in this quran ) , but we reveal to you the truth ( against that similitude or example ) , and the better explanation thereof .
በጥያቄም አይመጡብህም እውነተኛውን ( መልስ ) መልካምን ፍችም የምናመጣልህ ብንኾን እንጅ ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and divorced women shall wait ( as regards their marriage ) for three menstrual periods , and it is not lawful for them to conceal what allah has created in their wombs , if they believe in allah and the last day . and their husbands have the better right to take them back in that period , if they wish for reconciliation .
የተፈቱ ሴቶችም ነፍሶቻቸውን ( ከማግባት ) ሦስትን ቁርእ ይጠብቁ ፡ ፡ በአላህና በመጨረሻውም ቀን የሚያምኑ ቢኾኑ አላህ በማሕፀኖቻቸው ውስጥ የፈጠረውን ሊደብቁ ለነርሱ አይፈቀድላቸውም ፡ ፡ ባሎቻቸውም በዚህ ውስጥ እርቅን ቢፈልጉ በመማለሳቸው ተገቢዎች ናቸው ፡ ፡ ለእነርሱም ( ለሴቶች ) የዚያ በእነርሱ ላይ ያለባቸው ( ግዳጅ ) ብጤ በመልካም አኑዋኑዋር ( በባሎቻቸው ላይ መብት ) አላቸው ፡ ፡ ለወንዶችም ( ጣጣቸውን ስለሚሸከሙ ) በእነሱ ላይ ብልጫ አላቸው ፡ ፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
if all the trees on earth were pens , and the sea [ were ] ink , with seven [ more ] seas added to it , the words of god would not be exhausted : for , truly , god is almighty and wise .
ከዛፍም በምድር ያለው ሁሉ ብእሮች ቢሆኑ ኖሮ ባሕሩም ከእርሱ ( ማለቅ ) በኋላ ሰባት ባህሮች የሚጨመሩለት ሆኖ ( ቀለም ቢሆንና ቢጻፍባቸው ) የአላህ ቃላት ባላለቀች ነበር ፡ ፡ አላህ አሸናፊ ጥበበኛ ነውና ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and the commandment was fulfilled . and it ( the ship ) came to rest upon ( the mount ) al-judi and it was said : a far removal for wrongdoing folk !
ተባለም ፡ - « ምድር ሆይ ! ውሃሽን ዋጪ ፡ ፡ ሰማይም ሆይ ( ዝናብሽን ) ያዢ ፡ ፡ ውሃውም ሰረገ ፡ ፡ ቅጣቱም ተፈጸም ፡ ፡ ጁዲይ በሚባልም ተራራ ላይ ( መርከቢቱ ) ተደላደለች ፡ ፡ ለከሓዲዎችም ሰዎች ጥፋት ተገባቸው ( ጠፉ ) » ተባለ ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and were every tree that is in the earth ( made into ) pens and the sea ( to supply it with ink ) , with seven more seas to increase it , the words of allah would not come to an end ; surely allah is mighty , wise .
ከዛፍም በምድር ያለው ሁሉ ብእሮች ቢሆኑ ኖሮ ባሕሩም ከእርሱ ( ማለቅ ) በኋላ ሰባት ባህሮች የሚጨመሩለት ሆኖ ( ቀለም ቢሆንና ቢጻፍባቸው ) የአላህ ቃላት ባላለቀች ነበር ፡ ፡ አላህ አሸናፊ ጥበበኛ ነውና ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
( and remember ) when allah took a covenant from those who were given the scripture ( jews and christians ) to make it ( the news of the coming of prophet muhammad saw and the religious knowledge ) known and clear to mankind , and not to hide it , but they threw it away behind their backs , and purchased with it some miserable gain ! and indeed worst is that which they bought .
አላህ የነዚያን መጽሐፉን የተሰጡትን ቃል ኪዳን ለሰዎች በእርግጥ ታብራሩታላችሁ አትደብቁትምም በማለት የያዘባቸውን ( አስታውሱ ) ፡ ፡ በጀርባዎቻቸውም ኋላ ጣሉት ፡ ፡ በርሱም ጥቂትን ዋጋ ገዙ ፡ ፡ የሚገዙትም ነገር ከፋ !
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
Alcuni contributi umani con scarsa rilevanza sono stati nascosti.
Mostra i risultati con scarsa rilevanza.