Imparare a tradurre dagli esempi di traduzione forniti da contributi umani.
Da traduttori professionisti, imprese, pagine web e archivi di traduzione disponibili gratuitamente al pubblico.
this is only revelation communicated ,
እርሱ ( ንግግሩ ) የሚወርረድ ራእይ እንጅ ሌላ አይደለም ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
we communicated to him our decree that the guilty ones would be destroyed by the morning .
ወደርሱም ያንን ትእዛዝ አወረድን ፡ ፡ ( እርሱም ) የእነዚህ ( ሕዝቦች ) መጨረሻ ያነጉ ሲኾኑ ( ሥራቸው ) መቆረጥ ነው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and we communicated to him the decree that by the morning those people will be totally destroyed .
ወደርሱም ያንን ትእዛዝ አወረድን ፡ ፡ ( እርሱም ) የእነዚህ ( ሕዝቦች ) መጨረሻ ያነጉ ሲኾኑ ( ሥራቸው ) መቆረጥ ነው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
so that he may ascertain that they have communicated the messages of their lord , and he encompasses all that is with them , and he keeps an count of all things .
እነርሱ ዘንድ ባለው ነገር ዕውቀቱ የከበበና ነገሩንም ሁሉ በቁጥር ያጠቃለለ ሲኾን የጌታቸውን መልክቶች ያደረሱ መኾናቸውን ያውቅ ዘንድ ( ጠባቂ ያደርጋል ) ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
now ye philippians know also, that in the beginning of the gospel, when i departed from macedonia, no church communicated with me as concerning giving and receiving, but ye only.
የፊልጵስዩስ ሰዎች ሆይ፥ ወንጌል በመጀመሪያ ሲሰበክ፥ ከመቄዶንያ በወጣሁ ጊዜ፥ ከእናንተ ብቻ በቀር ሌላ ቤተ ክርስቲያን በመስጠትና በመቀበል ስሌት ከእኔ ጋር እንዳልተካፈለች እናንተ ደግሞ ታውቃላችሁ፤
Ultimo aggiornamento 2012-05-05
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and i went up by revelation, and communicated unto them that gospel which i preach among the gentiles, but privately to them which were of reputation, lest by any means i should run, or had run, in vain.
እንደ ተገለጠልኝም ወጣሁ፤ ምናልባትም በከንቱ እንዳልሮጥ ወይም በከንቱ ሮጬ እንዳልሆን በአሕዛብ መካከል የምሰብከውን ወንጌል አስታወቅኋቸው፤ ዋኖች ግን መስለው ለሚታዩ ለብቻቸው አስታወቅኋቸው።
Ultimo aggiornamento 2012-05-05
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and when the prophet secretly communicated a piece of information to one of his wives-- but when she informed ( others ) of it , and allah made him to know it , he made known part of it and avoided part ; so when he informed her of it , she said : who informed you of this ? he said : the knowing , the one aware , informed me .
ነቢዩ ከሚስቶቹ ወደ አንዷ ወሬን በመሰጠረ ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡ እርሱንም በነገረችና አላህ እርሱን ( ማውራትዋን ) ባሳወቀው ጊዜ ከፊሉን አስታወቀ ፡ ፡ ከፊሉንም ተወ ፡ ፡ በእርሱም ባወራት ጊዜ « ይህን ማን ነገረህ ? » አለች ፡ ፡ « ዐዋቂው ውስጠ ዐዋቂው ነገረኝ » አላት ፤
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità: